ወንድሞቼ 2 3 4 ለማግባት የመጀመሪያዋን ሚስት ማሳወቅ ግደታ አይደለም በሚል ሽፋን ተደብቃችሁ የምታገቡ ወንድሞች አላህ ሁሉንም በፍትህ እንዲታስተዳድር እንዳዘዘህ እንዳትረሳ።
2 ሚስቶችህ ካሉህ ከሁለቱም ጋር እኩል ቀን ማደር ግደታህ ነው ።
ከመጀመሪያዋ ጋር ወሩን ሙሉ አብረህ እያደርክ 2ኛዋ ጋር ምሳ ምሳ ብቻ እየሄድክ ለመጀመሪያዋ ሚስት ማሳወቅ ግደታ አይደለም አትበል ።
ወንድሜ 2 3 4 የጀግና ወንዶች ናት መጀመሪያ ወንድ ሁን ከዛ 2 3 4 ታገባለህ ማንንም ሳትፈራ። ወንድማውይ ምክሬ ነው
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy