Репост из: DAILY THOUGHTS (የዕለተ ዕለት ሀሳቦች)
በመንፈስም በስጋም ግባችን መሰናበት ነው ። ሞትን ነው የምንኖረው ወይም እየኖርን ነው የምንሞተው ። ግን ሁልጊዜ አለን ። ብንሞትም እንኩዋን አለን ። እያለን ደሞ ስለምንለወጥ የለንም ። በዚህ ምክንያት ደስታችንና ሃዘናችን ጊዜያዊ ነው ።
(የስንብት ቀለማት )