* ውድድሩ የሚቆይበት ጊዜ ከታህሳስ 14/2017 ዓ.ም እስከ ጥር 14/2017 ዓ.ም ይሆናል፡፡
* መወዳደሪያ ስራዎቻችሁን አቅራቢያችሁ በሚገኙ የእናት ባንክ ቅርንጫፎች ማስረከብ የሚል ሲሆን በቪዲዮና በድምፅ ቅጂ ለምታስገቡ እና ውጭ ሀገር ለምትኖሩ ደግሞ በኢሜል፣ አሊያም በእናት ባንክ ኦፊሻል የፌስቡክ ገፃችን ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡
“ለእናቴ” የጽሁፍ ውድድር
የውድድሩ ጽሁፎ መወዳደሪያ መስፈርቶች፡-
* በሌሎች የህትመት እና የኤሌክቶኒክስ የመገናኛ ብዙሀን ላይ ያልቀረበ ወጥ ፣ አዲስና የተለየ መሆን ይኖርበታል፤
* ጽሁፉ ግልጽ እና ተነባቢ እንዲሆን በኮምፒውተር ተጽፎ፣ በ12 ፎንት የፊደላት መጠን እና በ1.5 የኅዳግ መስመር መቅረብ አለበት፤
* በኤ ፎር ( A4 ) የወረቀት ምጣኔ፣ ከሦስት /3/ ገጽ ያልበለጠ መሆን ይኖርበታል፤
* ለተመረጡ አሸናፊ ጽሁፎች የገንዘብ ሽልማት እና የምስክር ወረቀት ይበረከትላቸዋል፤
* ተወዳዳሪዎች፣ ስማቸውን እና አድራሻቸውን የፅሁፍ ስራቸውን ባቀረቡበት ወረቀት ላይ መፃፍ የለባቸውም፣ ይልቁንም ስራቸውን በሚገያሸ፴ጉት ፖስታ ላይ ብቻ መፃፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
* እናት ባንክ አሸናፊ ጽሁፎን በተለያዩ መንገዶች ሊጠቀምባቸው ይችላል፡፡
* የማስረከቢያ ጊዜ ከዛሬ ከታህሳስ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 11 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለአንድ ወር የሚቆይ ይሆናል፡፡
* ተወዳዳሪዎች ጽሁፋቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኙ የእናት ባንክ ቅርንጫፎች በአካል በመገኘት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የውድድሩ መዝጊያ በተመለከተ የተወሰኑ የውድድሩ ተሳታፊዎች፣ የውድድሩ አሸናፊዎች፣ ጥሪ የሚደረግላቸው እንግዶች ባሉበት በታላቅ ድምቀት የሚደረግ ሲሆን በእለቱም ለአሸናፊዎች ተወዳዳሪዎች የተዘጋጁላቸው ሽልማቶች ይበረከቱላቸዋል፡፡
የኢሜል አድራሻ፤ Lenate@enatbankSc.com