📮 የዒድ ሰላት የት እንስገድ❓
✋እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል-አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
🎉 ዒድ ሙባረክ‼️
🏡 በመቀጠልም በመዲናችን አዲስ አበባ ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን።
📮 እሱም:- ⤵️⤵️⤵️
የዘንድሮው የዒድ ሰላት በአላህ ፍቃድ አዲስ አበባ አለም-ባንክ ስልጤ ሰፈር በሚገጀው በታላቁ ፉርቃን መስጂድ የሚሰገድ ይሆናል‼️
🛣️ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር
🕌 መስጂደል ፉርቃን
🎁 ስለሆነም ሁላችንም ወደ መስጂድ በመሄድ በአመት አንዴ የምናገኘው ውዱ ሰላታችን ከሰለፍዮች ጋር ሱናን በጠቀ መልኩ በመስገድ ግዴታችን ከመወጣት በተጨማሪም ወደር የሌለው ውስጣዊ ደስታን እንጎናፀፍ‼️
📝 ማሳሰቢያ:- ⤵️
ሰላቱ የሚሰገደው ልክ ከጠዋቱ ⌚1:00ነው።
🎉 በድጋሚ ለመላው ሙስሊሞች ዒድ ሙባረክ።
💻"አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ልሳን‼
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio