🛌 አስቸኳይ የሰላተል ጀናዛ ጥሪ‼
[ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ] ["إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً"]
💥 ዛሬ የወንድማችን ኑሬ ሽኩር [መርካቶ ምስር ተራ] ልጅ ወደ አኼራ ሄዷል አላህ የጀነት ያድርገው።
🕌 በአላህ ፍቃድ {ዛሬ ሀሙስ} ከ4:00 ላይ አለም ባንክ [ፉርቃን] መስጂድ ይሰገድበትና...
🛣️ እዛው አለም ባንክ መቅበራ ይቀበራል።
📮 በመሆኑም መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ ተገኝታችሁ እንድትሰግዱና እንድትሸኙ ጥሪ ተላልፎላችኋል‼️
📌 ሰላተል ጀናዛ 4:00 አለም ባንክ ፉርቃን መስጂድ።
📌 ቀብር ከሰላተል ጀናዛ በኋላ እዛው አለም ባንክ ባለው መቅበራ ይቀበራል።
📎 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio