ከታኅሣሥ ፳፱ - ጥር ፭ || ወአነሂ በኲርየ እሬስዮ || የቅዱስ ያሬድ መዝሙር
ከታኅሣሥ ፳፱ - ጥር ፭ የሚባል የሰንበት መዝሙር
ትርጉም፦
ከያዕቆብ ኮከብ ይወጣል ከእስራኤል ኃጢአትን ያስወግዳል እኔም በኲር አደርገዋለሁ ከነገሥታት ይልቅ ልዑል ነው ከተራራዎችም በላይ ነው ዛሬ በሰማያት የመላእክት ሠራዊት ደስ ይሰኛሉ።
ይሠርቅ ኮከብ እምያዕቆብ ወየአትት ኃጢአተ እምእስራኤል
ወአነሂ በኲርየ እሬስዮ ልዑል ውእቱ እምነገሥተ ምድር (ወአነሂ በኲርየ እሬስዮ)
ወይከውን ምስማከ ለኲሉ ምድር (ወአነሂ በኲርየ እሬስዮ)
ውስተ አርእስተ አድባር (ወአነሂ ...