Aleph T አሌፍ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


የክብረ በዓላት ቃለ እግዚአብሔር (በዜማ)፣ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች የሚተላለፍበት ነው፡፡
https://www.facebook.com/Aleph-%E1%8A%A0%E1%88%8C%E1%8D%8D-1715951375297757/
http://www.youtube.com/@AlephT%E1%8A%A0%E1%88%8C%E1%8D%8D

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


https://youtu.be/GgNKVAEUUrQ


መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፣ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ወታስተሥርዪ ኃጢአተ ሕዝብኪ ተበውሐ ለኪ፤ እምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ ከመ ትኩኒ ተንከተመ ለውልደ ስብእ፤ ለሕይወት ዘለዓለም፤ ለኪ ይደሉ ከመ ትኩኒ መድኃኒቶሙ ለመሐይምናን ሕዝብኪ፤ ኦ መድኃኒተ ኵሉ ዓለም፤ ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ
ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ፤ እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን፤ ዘእንበለ ትብጻሕ ግብተ አሠንዶ ፍኖተ፤ ይፈኑ ለክሙ እመቅደሱ ረድኤተ፤ መድኃኒተ መቤዛዊተ እሞ ቅድስተ።

ወረብ
ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ ማርያም ድንግል/፪/
እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን/፪/

መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘአስተማሰልዎ በኮከብ፤ ሶበ ብርሃኖ ተከድኑ ጽልሙታነ ራእይ ሕዝብ፤ ኪዳነ አምላክ ማርያም ወተስፋ መድኃኒት ዘዐርብ፤ ተናዘዘ ብኪ አኮኑ ኅሊና ቀዳማይ አብ፤ አመ እምገነቱ ተሰደ በኀዘን ዕፁብ።

ዚቅ
አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም፤ አመ ይሰደድ እምገነት።

ወረብ
አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አንቲ ውእቱ/፪/
አመ ይሰደድ እምገነት/፬/

መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለአዕዛንኪ እለ ተበስራ ኪዳነ፤ እምአፈ ፈጣሪ ወልድኪ ዘባሕርየኪ ተከድነ፤ አምሕለኪ ማርያም ከመ ኢታርእይኒ ደይነ፤ እንበለ ምግባር ባሕቱ እመ ኢይጸድቅ አነ፤ ቦኑ ለከንቱ ኪዳንኪ ኮነ።

ዚቅ
ኪዳንኪ ኮነ ለኃጥአን ቤዛነ፤ ኪዳንኪ ኮነ ኪዳንኪ ኮነ፤ ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ።

ወረብ
ኪዳንኪ ኮነ/፮/
ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ/፬/

መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለመዛርዕኪ ወለኲርናዕኪ ምፅንጋዕ፤ እለ ሐቀፋሁ ለክርስቶስ ባሕርየ መለኮት ኅቡዕ፤ ማርያም ኅሪት እምነ መላእክት ወሰብእ፤ ተዝካረኪ ለእመ ገብረ በተአምኖ ጽኑዕ፤ በመንግሥት ሰማይ ምስሌኪ ይነግሥ ኃጥእ።

ዚቅ
አመ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን፤ ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን፤ ምስለ አባግዕ ቡሩካን።

ወረብ
ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን አመ ይነግሥ ወልድ/፪/
ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን/፪/

ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
መፍትው እንከ ንወድሳ ወንግበር ተዝካራ፤ ለቅድስት ድንግል ዓፀደ ወይን፤ መሶበ ወርቅ እንተ መና።

መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለመልክዕኪ እመልክዐ ሐና ወኤልሳቤጥ፤ ዘብዑድ ስኑ ወልምላሜሁ ፍሉጥ፤ ማርያም ድንግል ድንግልተ አፍአ ወውስጥ፤ ቤዛ ይኩነኒ ኪዳንኪ በገጸ ፈጣሪ ሥሉጥ፤ አመ ወርኀ ነጊድ የኃልቅ ወይጸራዕ ሤጥ።

ዚቅ
ቃለ እግዚአብሔር እምድንግል አስተርአየ፤ ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ፤ እስመ ወለደት ነቢየ።

ወረብ
እምድንግል አስተርአየ ቃለ እግዚአብሔር/፪/
ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ እስመ ወለደት ነቢየ/፪/

አንገርጋሪ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ፤ አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ፤ አማን፤ ኪዳንኪ ኢየኃልቅ።

አመላለስ
'አማን በአማን'/፪/ ኪዳንኪ 'አማን በአማን'/፪//፩/
ኪዳንኪ ኢየኃልቅ/፬/

ወረብ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ/፪/
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ ምሥራቅ ደብረ ሕይወት/፪/


Репост из: በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw
Dr. Samuel Seifu
Dr. Mule Dereje
Dr. Samuel Gebretsadik
እንኳን ደስ አላችሁ። እናንተን የመሳሰሉ ዶክተሮች ስላሉን እንደ ሀገር ደስተኞች ነን።

ሐመረ ኖህ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ በአዲስ አበባ ተከፈተ

ሐመረ ኖህ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና ክሊኒክጨ ትናንት የካቲት 9 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ መገናኛ ማራቶን የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው ራሄም ህንፃ ላይ በይፋ ተመርቆ ስራውን መጀመሩን አሳወቀ።

በህክምና ሙያተኞች አማካኝነት የተመሠረተው ክሊኒኩ የሙያ ስነምግባር የተሞላ አገልግሎትን መርሁ አድርጎ፡በተጓዳኝ አቅም ለሌላቸውን ዜጎች በጎ ፈቃድ አገልጎሎት ለመስጠት የተቋቋመ መሆኑን በምረቃው መርሐግብር ላይ ተገልጿል።

ዶክተር ሳሙኤል ሰይፉ የሐመረ ኖህ ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ መስራች እና የአፍ ውስጥ ፣ የፊት እና የመንጋጋ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ፤እንደገለፁት ክሊኒኩ ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎችን ያሟላ ሲሆን ለህብረተሰቡም ተደራሽ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን እና በቀጣይም በዘርፉ የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እንደሚሰራ ገልጸዋል።

በሌላ በኩል የክሊኒኩ መስራች ከሆኑት መካከል አንዱ የሆኑት ዶክተር መለሰ ብዙአየሁ ደግሞ እንደገለፁት ክሊኒኩ በዘመናዊ መሳሪያዎች መደራጀቱንና በየወሩ በ16ኛው ቀን ነጻ የህክምና አገልግሎት እንደሚደረግ ገልጸዋል። በተጨማሪም የክሊኒኩ መከፈትን አስመልክቶ ከዛሬ የካቲት 10 እስከ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ወደክሊኒኩ ለሚመጡ ታካሚዎች አስቀድሞ 0976 16 00 16 ላይ በመደወል የ50 በመቶ ቅናሽ እንደሚደረግ ጨምረው ገልጸዋል።

በመክፈቻው መርሐግብሩ ላይ ፣ በዘርፉ ዕውቅ የሆኑ ባለሙያዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ተገኝተዋል።


ሥርዓተ_ማኅሌት_ዘአስተርእዮ_ማርያም

፩. ነግሥ

ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፣
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ለአብ ፨ ሃሌ ሉያ ለወልድ ፨ ለመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ ዋህድ፨ እፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ ፨ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ ፨ ዮሐንስ በልብሱ ከደነ ገጻ።

ወረብ፦

እፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ በከየት እመ አምላክ፤
ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ በከየት።

፪. ነግሥ
ለምንት ይዜኃር ኃያል በኃይሉ፤
ወባዕል በብዝኃ ብዕሉ፤
ኢያድለወ ሞተ ክርስቶስ ለሥጋ አባሉ፤
ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ፤
ሞታ ለማርያም የአፅብ ለኲሉ።

ዚቅ፦

እንበይነዝ አእምሩ በውስተ ፍትሕ ከመ ኢያደሉ፨ ትጥዓም ሞተ እሙ ወእመ ኲሉ፨ አዘዘ ወልድ በርቱዕ ቃሉ።

፫. ለዝክረ ስምኪ /መልክአ ማርያም/

ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤
እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤
ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትእዛዝ፤
ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤
ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ዚቅ፦

ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ፨ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፨ ወአግአዛ እምእኩይ ውስተ ሠናይ፨ እሞት ውስተ ሕይወት ፨ ወረሰየ ይዝክሩ ስማ ውስተ ኲሉ ዓለም።

ወረብ፦

ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤
ወአግአዛ እምእኩይ ውስት ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት፤

፬. ለእስትንፋስኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለእስትንፋስኪ ዘመዓዛሁ ሕይወት፤
ከመ መዓዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት፤
ማርያም ድንግል ቤተ ቅድሳት፤
ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት፤
በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት።

ዚቅ፦

አንጺሖ ሥጋሃ ቀዲሶ ኪያሃ፨ ኀደረ ቃል ላዕሌሃ፨ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፨ ወይቤላ ለድንግል፨ ሃሌ ሃሌ ሉያ፨ ሰሎሞን ይቤላ እኅትየ መርዓት፨ ርግብየ ሠናይት፨ ፍናወ ዚአኪ ገነት፨ እስመ ኪያኪ ኀረየ ለታዕካሁ፨ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ ለልዑል።

ወረብ፦

አንጺሖ ሥጋሃ አንጺሖ ሥጋሃ ላዕሌሃ ኀደረ፤
ቀዲሶ ኪያሃ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይቤላ ለድንግል።

፭. ለገቦኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለገቦኪ ዘሐመልማለ ወርቅ ክዳኑ፤
በከመ ዳዊት ይዜኑ፤
ማርያም ድንግል ለያዕቆብ ሞገሰ ስኑ፤
በልኒ እግዝእትየ አፈቅረከ አኮኑ፤
እንዘ ረዳኢትከ አነ ዘይክለከ መኑ።

ዚቅ፦

እምሰማያት ወረደ ፨ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር፨ ኖላዊ ኄር ኖላዊሆሙ ለእሥራኤል ፨ ወረደ ስኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ፨ ወስኑሰ ለያዕቆብ ዘይቤ ይእቲ ሥጋ እንተ ነሥአ፨ መድኅን እማርያም።

ወረብ፦

ወስኑሰ ለያዕቆብ ዘይቤ ዘይቤ ያዕቆብ፤
ይእቲ ሥጋ ይእቲ ሥጋ እማርያም እንተ ነሥአ መድኅን።

፮. ለፀዓተ ነፍስኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለፀዓተ ነፍስኪ እንበለ ፃዕር ወፃማ፤
ለነቢር ዘልፈ በየማነ ወልድኪ ፌማ፤
ማርያም ድንግል ለባሲተ ሞገስ ወግርማ፤
አጽንዒ በረድኤትኪ ለሕይወትየ ድካማ፤
እምሕይወተ ኄራን አበው ኢታሕጽጺ ዐቅማ።

ዚቅ፥

ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና ፨ ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና፨ ጠሊላነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና።

ወረብ፦

ጊዜ ዕረፍታ ለማርያም ጊዜ ጊዜ ጊዜ ዕረፍታ ለማርያም፤
ወረደ ወልድ ዲበ እምዲበ ልዕልና ወረደ።

፯. ለበድነ ሥጋኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም እብል በድነ ሥጋኪ ጽሩየ፤
ዘተመሰለ ባሕርየ፤
ማርያም ድንግል ዐጸደ ወይንየ፤
ንስቲተ ለዕበየኪ እንተ አቅረብኩ ግናየ፤
ኢይትኃደግ ዲበ ምድር ምሥጢ ሰማየ።

ዚቅ፦

ኦ ትቤ ማርያም ፨እወጽእ እምዝንቱ ሥጋየ፨ ወአሐውር ውስተ ሕይወት ዘለዓለም፨ ኦ ተዘከርኬ ዮሐንስ ዘይቤለከ ሊቅ አመ ትረፍቅ ዲበ እንግድዓሁ።

፰. ለግንዘተ ሥጋኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለግንዘተ ሥጋኪ በእደ ሐዋርያት አርጋብ፤.በአፈወ ዕፍረት ቅድው ዘሐሳበ ሤጡ ዕፁብ፤
ማርያም ድንግል ወለተ ኅሩያን ሕዝብ፤
ረሰይኩኪ እግዝእትየ ህየንተ እም ወአብ፤
ይሕፅነኒ ከመ ጥብ ፍቅርኪ ሐሊብ።

ዚቅ፦
ተጋብኡ በቅጽበት ለግንዘተ እሙ ቅድስት፨ ብፁዓን ሐዋርያት ቦኡ ኀቤሃ፨ በሰላም አምኁ ኪያሃ፨ በስብሐት ገነዙ ሥጋሃ።

፱. ለመቃብርኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለመቃብርኪ ለጌቴሴማኒ በመርኅባ፤
እንተ ይእቲ ለኢየሩሳሌም ቅሩባ፤
ማርያም ድንግል ለሀገረ መንግሥት ርግባ፤
ትትሜጦ ወረቀ እምአፌር ወጸበለ አፈው እምሳባ፤
ጌቴሴማኒ ለሥጋኪ ምስካባ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሃሌ ሉያ፨ ዓውዳኒ ዘጽድቅ ወመርኅባኒ ዘዕንቊ፨ አንቀጸ አድኅኖ ሐዳስ ንጽቅ።

፲. ለመቃብርኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለመቃብርኪ ለኢየሩሳሌም በአድያማ፤
እንተ ይእቲ ጌቴሴማኒ ስማ፤
ማርያም ሰንበት ዕረፍተ ጽዑራን እምፃማ፤
አመ ኀደረ ላዕሌኪ ፀሐየ ቅዱሳን ዘራማ፤
ኃይለ ልዑል ጸለለኪ በመንክር ግርማ።

ዚቅ፦

ኢይሜንንዋ ኪያሃኒ ወአድያሚሃኒ ነያ ጽዮን ፨ ቅድስት ሀገረ እግዚአብሔር።

፲፩. እግዚአብሔር ጽጌ ትንቢት / ማኅሌተ ጽጌ /

እግዚአብሔር ጽጌ ትንቢት ለቢሶ ሥጋኪ ሥጋ ዚአነ፤
አመ አስተርአየ በምድር ወተአምረ ለነ፤
ንዌድሰኪ እንዘ ንብል ምክሃ ዘመድነ፤
ዮም በፍሥሃ ለማርያም እምነ፤ አስተርእዮ በሰማይ ኮነ።

ዚቅ፦

አስተርአየ ዘኢያስተርኢ፨ ኮነ እሙነ አስተርእዮቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ፨ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፨ እምድንግል ተወልደ፨ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፨ በሥጋ ረቂቅ፨ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፨ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፨ በበሕቅ ልሕቀ።

++++++++++ አንገርጋሪ ++++++++++

ኢኮነ ነግደ ወፈላሴ ሀገሪቶሙ ለቅዱሳን፤
ንሕነ ሰብአ ቤቱ ለእግዚአብሔር ኲልነ፤
አምላክ ኀደረ ውስተ ሥጋ ተአቊረ፤
እንዘ ኢይትጋባዕ በሙላድ፤
ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂዎ ዘኪሩቤል ኢርእዮ።

++++++++++አመላለስ+++++++

ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂዎ፤
ኢያርኂዎ ዘኪሩቤል ኢርእዮ ኢያርኂዎ ኢርእዮ ዘኪሩቤል።

++++++++++ እስመ ለዓለም ++++++++++

እግዝእትየ እብለኪ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ፨ ቃል ቅዱስ፨ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፨ ዘመንበሩ ዓቢይ ውእቱ፨ ያቀድም አእምሮ ኅሊና ሰብእ፨ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፨ ግሩም እምግሩማን፨ ዘመጽአ ውስተ ዓለም፨ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፨ ስብሐት ዘኢየኃልቅ ወስን ዘኢያንጸበርቅ፨ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፨ ዘይሥዕሎሙ ለሕፃናት፨ ወይነግሥ ለመላእክት መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፨ እስመ ንጉሥ ውእቱ ሰከበ በጎል፨ ሰገዱ ሎቱ ሰብአ ሰገል፨ መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፨ እምግርማሁ ትርዕድ ምድር፨ ዜናዊ ስቡሕ ዘለዓለም፨ ወእስከ ለዓለም ንጉሥ ውእቱ።

++++++++++ አመላለስ ++++++++++

ዘመንበሩ ዓቢይ መንበሩ ውእቱ መንበሩ ዘኪሩቤል፤
ያቀድም አእምሮ አእምሮ ኅሊና ሰብእ።

++++++++++++ አቡን ++++++++++++

አቡን ሃሌ ሉያ ወበውእቱ መዋዕል ወጽአ ትእዛዝ እምኀበ ቄሣር ንጉሥ፨ ከመ ይጸሐፍ ኵሉ ዓለም ፨ ማርያምሰ ወለደት ወልደ ዘበኵራ ፨ ቤዛነ ዓቃቤ ነፍሳቲነ ፨ እስመ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ በቤተልሔም ዘይሁዳ።

++++++++++ ሰላም ++++++++++

ተጋብኡ በቅጽበት ለግንዘተ እሙ ቅድስት፨ ብፁዓን ሐዋርያት ቦኡ ኀቤሃ፨ በሰላም አምኁ ኪያሃ፨ በስብሐት ገነዙ ሥጋሃ።

++++++++++++ ተፈጸመ +++++++++++++


© ፍሬ ማኅሌት


Репост из: Aleph T አሌፍ
+++ #መልክዐ ኢየሱስ +++
++ ለዝክረ ስምከ ++
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤
ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፤
አክሊለ ስምክ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤
አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ፡፡
ዚቅ
ወዘምሩ ለስሙ ሀቡ አኰቴተ ለስብሐቲሁ፤
በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ፡፡
++ ለክሳድከ ++
ሰላም ለክሳድከ ግብረ መንፈስ ቅዱስ ኬንያ፤
አዳም ሥና ወመንክር ላህያ ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢይ ወሐዋርያ ፤
አመ ወጽአ ስሙዓቲከ በአድያመ ኵሉ ሶርያ ፤
ብፁዓት አእይንት ኪያከ ዘርእያ ፡፡
ዚቅ
ምድረ ዛብሎን ወንፍታሌም
ፍኖተ ባሕር ማዕዶተ ሶርያ ዘገሊላ፤
ሕዝብ ዘይነብር ውስተ ጽልመት ርእዩ ብርሃነ፤
እስመ ብርሃን ሠረቀ ሎሙ፤
ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትሐሠይ ምድር፤
እስመ ኢየሱስ ክርስቶስ መጽአ ውስተ ዓለም፤
ንዑ ናንሶሱ በብርሃኑ፡፡
++ ለመከየድከ ++
ሰላም ለመከየድከ አሐዱ አሐዱ ፤
ውስተ ቤተ መቅደስ ለምህሮ እለ ገይሰ ለመዱ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለመዓዛ ፍቅርከ ዕቍረ ናርዱ፤
አኀዊከ ሰማዕታት ቈላተ ሕማማት ወረዱ ፤
ወጻድቃኒከ ገዳማተ ዖዱ፡፡
ዚቅ
ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔ ዓለም
ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔ ዓለም
ወይኬልልዎ ለመድኃኔ ዓለም
ሥጋሁ ወደሙ ለመድኃኔ ዓለም
ወንብጻሕ ቅድመ ገጹ ለመድኃኔ ዓለም
በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓዉ ደሞሙ በእንቲአሁ፡፡
++ ምልጣን ++
እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ
ማየ ረሰየ ወይነ
ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኀኒነ
በቃና ዘገሊላ ከብካብ ኮነ፡፡
++ እስመ ለዓለም ++
ዘበዳዊት ተነበየ ወበዮሐንስ ጥምቀተ ኃርየ፤
በቃና ዘገሊላ ማየ ወይነ ረሰየ ፤
መዓዛ ቃልከ ይትወከፍ ጸሎትየ፡፡
++ ሰላም ++
ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ፤
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ፤
ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡
++++++++++++++++


Репост из: Aleph T አሌፍ
+++ ማኅሌት ዘበዓለ ጥምቀት ምስለ ዘቃና ዘገሊላ +++ ከአባቶቻችን ጋር የምስጋና ቃል ጋር አንድ ሆነን ለምስጋና እንተጋ ዘንድ፤ ለማኅሌቱም እንግዳ እንዳንሆን እነኋት እንደ ረዳት ትሆነን ዘንድ ከመጽሐፈ ዚቅ የተቀዳውን በሚከተለው ቀርቧል፡፡ መድረኩን ከማኅሌቱ ጋር ለማዋሐድም መድረክ አካባቢ ለሚያገለግሉ ነገር ግን መጽፉን ለመመልከት ላላደረሳቸውም ለማስታወስ ያህል . . .
#ዋዜማ
ሃሌ ሉያ ኃዳፌ ነፍስ ለጻድቃን ወተስፋ ቅቡጻን፤
ክርስቶስ አስተርአየ ውስተ ዓለም፤
እምድንግል ተወልደ ክሡተ ኮነ፤
እንዘ ይትዔዘዝ ለአዝማዲሁ፤
ከዊኖ ሰብአ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ፡፡
+++
++ #በሐምስተ ++
በዮርዳኖስ ተጠምቀ ፈጺሞ ሕገ፤
ወአስተርአየ ገሃደ በዮርዳኖስ ተጠምቀ፡፡
++ እግዚአብሔር ነግሠ ++
አስተርእዮ ኮነ ዘክርስቶስ ስነ መለኮት፤
ከመ ርግብ ውስተ ምጥማቃት እንዘ ይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር ፡፡
+++ #ይትባረክ +++
ርእዩከ ማያት እግዚኦ
ርእዩከ ማያት ወፈርሁ፤
ደንገፁ ቀላያተ ማያት ወደምፀ ማያቲሆሙ፡፡
++ #ሠለስት++
አርአየነ ፈቃዶ በከመ ሥምረቱ ለአምላክነ፤
ወረደ ወተወልደ እምብእሲት፤
ወአንሶሰወ ዲበ ምድር ወአስተርአየ ከመ ሰብእ በበህቅ ልህቀ፤
በሠላሳ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፡፡
++ #ሰላም ++
ሃሌ ሉያ (4) በሰላም አስተርአየ ወልደ አምላክ ፍጹም፤
ወተወልደ በሀገረ ዳዊት በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይቤዝወነ ፤
ወልደ አምላክ ፍጹም አስተርአየ፡፡
++ #ክብር ይእቲ ++
ኵሎሙ ማኅበረ መላእክቲሁ ይሴብሑ ወይዜምሩ፤
ለዘበሥጋ ሰብእ አስተርአየ ፤
ንዑ ንስግድ ሎቱ ሃሌ ሉያ፡፡
++ #ዝማሬ ++
ኅብስተ ሰማያዌ ወጽዋዓኒ ዘማየ ሕይወት፤
ጠዓሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ፡፡
++# ዕጣነ ሞገር ++
ሃሌ ሉያ (2) ወደሞ ክቡረ መንፈሰ ሕይወት ወቅድሳተ መንፈስ ወሀበነ
ወማየ መንጽሔ ዚአነ፡፡
++ #ሰላም ++
ወረደ ወልድ እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት፤
በፍሥሐ ወበሰላም፡፡

#ምልጣን
በፍሥሐ ወበሰላም፤
ወረደ ወልድ እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት፡፡
++++

+++ #ማኅሌት +++
ሰላም ለአእዛኒክሙ አናቅጸ ጸሎት ሠናይ፤
ምሥጢራተ ሰሚዕ ሥላሴ ዘኢተልዎ ርእይ
. . . . .
ዚቅ
መኑ ይወርድ ውስተ ቀላይ ክርስቶስ ውእቱ ዘወጽአ እማይ፤
እመንፈስ ቅዱስ ሠለስቲሆሙ እለ አሐዱ እሙንቱ ሠለስቲሆሙ፤
እለ ይከውኑ ሰማዕት ሠለስቲሆሙ፤
ለሊሁ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ከመ ይቀድስ ማያተ፤
ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም፤
ጸጋ ወጽድቅሰ በኢየሱስ ክርስቶስ ኮነ፡፡

++ #ነግሥ ++
ሰላም ለማየ ዮርዳኖስ ዮሐንስ ዘአተቦ፤
መንፈስ ቅዱስ ከመ አጥበቦ፤
ሶበ መጽአ ቃል እምሰማይ ለተናብቦ፤
ነድ ለማየ ባሕር ከበቦ፤
ማይ ኀበ የሐውር ጸበቦ፡፡
ዚቅ
ርእዩከ ማያት እግዚኦ
ርእዩከ ማያት ወፈርሁ፤
ደንገፁ ቀላያተ ማያት ወደምፀ ማያቲሆሙ፡፡

+++ #ትምህርተ ኅቡዓት +++
እምሰማያት እም ኀበ አብ አይኅዓ፤
በሕማማተ ሥጋሁ ቤዘወነ ፤
ወደሞ ክቡረ መንፈሰ ሕይወት፤
ወቅድሳተ መንፈስ ወሀበነ፤
ወማየ መንጽሔ ዚአነ፡፡
አልቦ ዚቅ ፡- (እንደ ሚታወቀው ይህ ትምህርተ ኅቡዓት ጌታ ከትንሣኤው በኋላ ከዕርገቱ በፊት በነበሩት ፵ ቀናት ውስጥ ለሐዋርያት ያስተማረው ትምህርት ነው፡፡ ጌታ ባስተማረው ትምህርት ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ መስጠት አይገባም በሚል ዕሳቤ ትምህርተ ኅቡዓት በሚቆምበት ወቅት ዚቅ እንዳይኖረው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ደንግገዋል )

++ #ምልጣን ++
ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ፤
ወለደነ ዳግመ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ፤
እሙነ ኮነ ለፀሐየ ጽድቅ አስተርእዮቱ፤
አማን መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ፡፡
++ እስመ ለዓለም ++
ሖረ ኢየሱስ እምገሊላ ኀበ ዮሐንስ ፤
ከመ ያጥምቆ በፈለገ ዮርዳኖስ፤
ወወጺኦ እማይ ተርኅወ ሰማይ፤
መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር ሎቱ ስምዕዎ፡፡

++ #ዕዝል ++
ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ቃል ቃለ እግዚአብሔር፤
ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ ወተገሠ በሥጋ መንፈስ ዘኢይትገሠሥ፤
ወዘኢይትለከፍ ዘመልዕልተ ሰማያት ዘመልዕልተ ሥልጣናት
ወገብረ መንጦላዕተ ፡ ሥጋ ሰብእ መዋቲ
ወረደ ዲበ ምድር ወአንሶሰወ ውተ ዓለም
በበሕቅ ልሕቀ በሠላሳ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፡፡

++ #ምልጣን ዘዕዝል ++
ዘመልዕልተ ሰማያት ዘመልዕልተ ሥልጣናት
ወገብረ መንጦላዕተ ፡ ሥጋ ሰብእ መዋቲ ፡፡
++ #አቡን ++
ሃሌ ሉያ (5) እስመ ስምዓ ይቀውም ሎቱ አብ ናዛዜ፤
በርእየተ ርግብ ውስተ ምጥማቃት እንዘ ይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር
ዘኪያሁ ሠመርኩ ይቤ፤ ወለይእቲ ሥጋ እንተ ነሥአ መድኅን እምቅድስት ድንግል
ኪያሃ ሠምረ አብ በሥጋ ምጽአቶ፡፡
++ #ሰላም ++
ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ፤
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ፤
ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡
+++++++++++++++++++++++++++++++
#ዘቃና ጥር 12
ሥላሴክሙ ሥላሴ ይረስየኒ መካነ፤
ድኅረ ተዋሐድኩሰ ዘሥላሴሁ ብርሃነ፤
ዮርዳኖሰክሙ ዝየ እስመ ኵለንታየ ኮነ፤
ኢየኃሥሥ እምዮርዳኖስ ሰማዕተክሙ ምእመነ ፤
ወኢይትሜነዮ ለታቦር እስመ ታቦር አነ፡፡
ዚቅ
ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ ፤
እማርያም ዘተወልደ አፍቂሮ ኪያነ መጽ ኀቤነ ዘነቢያት ሰበኩ ለነ፤
በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይፈጽም ኵሎ ሕገ ወአስተርአየ ገሃደ፡፡

++ #መልክዐ ሚካኤል ++
ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤
ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤
ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤
ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤
አልቦ እምሰብእ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡
ዚቅ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ዘበተዋህዶ ይሴለስ
እምኀበ አብ ትጉሃን ይትቄደስ
እሳተ ሕይወት ዘኢይተገሠሥ ወኢይጤየቅ ለዓይን ረቂቅ መንፈስ
ንሰግድ ለትሥልስቱ አሐተ ስግደተ ወሎቱ ናቄርብ ስብሐታተ፡፡




https://youtu.be/zgm6qNYZv58?si=TNGaStIbMNoWoL_o

፠ + + + የልደት ሥርዓተ ማኅሌት + + + ፠

እንኳን ለብርሃነ ለደቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!

፩. ነግሥ / ለአፃብዒክሙ /

ሰላም ለአፃብዒክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤
ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየሐልቅ ንዋዩ፤
አመ አብዓልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዮ ጌጋዩ፤
ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ፤
ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ ።

ዚቅ፦

ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእከት ፨ ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ፨ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ።

ወረብ፦

ርእይዎ ኖሎት ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእከት፤
ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል።

፪ . ነግሥ / ለልደትከ /

ሰላም ለልደትከ ኦ አማኑኤል፤
ዘቀዳሚ ወዘደኃሪ ብሉየ መዋዕል፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአብ ቃል፤
እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል፤
ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል።

ዚቅ፦

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ፨ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ፨ እፎ ተሴሰየ ሐሊበ ከመ ሕፃናት ።

ወረብ፦

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ኀደረ ማኅፀነ ድንግል፤
እፎ ተሴሰየ ተሴሰየ ሀሊበ ከመ ሕፃናት ተሴሰየ።

፫. ለዝክረ ስምከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤
ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፤
አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤
አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፨
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ፨ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፨
ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፨ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ፨ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ፨ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም ፨ የሀበነ ሰላመ ፨ ጋዳ ያበውኡ ቍርባነ።

ወረብ፦

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት፤
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ።

፬. ለአጽፋረ እዴከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘኅበሪሆን ጸዓዳ፤
በምግባር ወግእዝ እለ ይትዋሐዳ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ፤
ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዐውዳ፤
ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ።

ዚቅ፦

አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል አምኃሆሙ ፨ አምጽኡ መድምመ ፨ ረኪቦሙ ሕጻነ ዘተወልደ ለነ።

ወረብ፦

አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል፤
አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ።

፭. እምኲሉ ይኄይስ / መልክአ ኢየሱስ /

እምኵሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ፤
ወበወላዲትከ ተማኅፅኖ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወተክህኖ፤
ተሰብኦተከ እመቦ ዘያስተሐቅር መኒኖ፤
ያንኰርኵር ታሕተ ደይን ግዱፈ ከዊኖ።

ዚቅ፦

ወካዕበ ተማኅፀነ በማርያም እምከ፨ እንተ ይእቲ እግዝእትነ፨
ወትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚአከ።

ወረብ፦

ትምክሕተ ዘመድነ ትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚአከ፤
ይእቲ እግዝእትነ እግዝእትነ ማርያም ድንግል።

፮. ኦ ዝ መንክር / ማኅሌተ ጽጌ /

ኦ ዝ መንክር በዘዚአኪ አምሳል፤
ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕጻን ሥዑል፤
ሠረቀ ያርኢ ተአምርኪ ድንግል፤
ወመርሖሙ ለሰብአ ሰገል እምርኁቅ ደወል፤
ጽጌኪ ኀበ ሀሎ ይሰክብ በጎል።

ዚቅ፦

ወኖሎት በቤተልሔም አንከሩ እምዘርእዩ ወሰምዑ ሰብአ ሰገል ፨ ርእዮሙ ኮከበ መጽኡ እምርኁቅ ብሔር ፨ ከመ ይስግዱ ለወልድኪ ወይግነዩ ለኪ።

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°
ሃሌ ሉያ ዮም ፍሥሐ ኮነ፤
በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤
እምቅድስት ድንግል፤
ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፤
ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ፤
አማን መንክር ስብሐተ ልደቱ።

°༺༒༻° አመላለስ °༺༒༻°
ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤
እምቅድስት ድንግል ድንግል ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ።

°༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻°
ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሔም ዘይሁዳ ፨ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ ፨ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ ፨ ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ።

°༺༒༻° አመላለስ °༺༒༻°
ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም በቤተ ልሔም ዘይሁዳ
በቤተ ልሔም፤ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ አሜሃ ይሰግዳ በቤተልሔም።

°༺༒༻° ዕዝል °༺༒༻°
በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤
ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኀደረ፤
ዮም ተወልደ እግዚእ ወመድኅን ቤዛ ኵሉ ዓለም።

ምልጣን፦

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፨ እግዚእ ወመድኅን
፨ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ ፨ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ።

አመላለስ፦

ቤዛ ኵሉ ዓለም ዮም ተወልደ፤
ቤዛ ኵሉ ዓለም ዮም ተወልደ።

°༺༒༻° አቡን በ፩ ሃሌ °༺༒༻°
ዮም በርህ ሠረቀ ለነ ፨ ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ
ማኅጸነ ድንግል ፆሮ ፨ እንዘ አምላክ ውእቱ ኀደረ ወተገምረ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ፨ ኮነ ሕጻነ ንዑሰ ዘአልቦ መምሰል ተወልደ ፨ ፀሐየ ጽድቅ ሠረቀ።

°༺༒༻° ዓራ °༺༒༻°
ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ፨ ምንተ ንብሎ ናስተማስሎ ለመድኃኒነ ፨ አርዌ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ ከራድዮን ፨ ዖፍ ጸዓዳ ንጉሥ አንበሳ ፨ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ።

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ ፨
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ፨ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ ፨ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ ፨ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ፨ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ ፨ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም ፨ የሀበነ ሰላመ ፨ ጋዳ ያበውኡ ቍርባነ።

+++++++++++++ ተፈጸመ +++++++++++++

© ፍሬ ማኅሌት




የታህሳስ 19 የቅዱስ ገብርኤል ማኅሌት

ሰላም ለጉርዔክሙ ስቴ አንብዐ ሰብእ ዘኀሠሠ
ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ
እመ ትትኀየዩኒሰ ወታኀድጉኒ ጽኑሰ
ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ
ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ ።
ዚቅ
አድኅነነ እግዚኦ አምላክነ  ረዳኤ ኩነነ ወኢትግድፈነ
ወኢትትኃየየነ በዕለተ ምንዳቤነ  ርድአነ በኃይለ መላዕክቲከ
ከመ ኢንትሐፈር በቅድሜከ።
ወረብ
ኢትግድፈነ ወኢትትኃየየነ በዕለተ ምንዳቤነ
ርድአነ በኀይለ መላእክቲከ ሚካኤል ወገብርኤል
ነግስ
ሰላም ለከ ገብርኤል ላእክ
ትስብእተ ፈጣሪ ዘትሰብክ
ኀበ ማርያም ልደተ አምላክ
ለዳንኤል ዘገሠስኮ ጊዜ መሥዋዕተ ሠርክ
ምስዋዒነ ለለሳዑ ባርከ ባርክ።
ዚቅ
እስም ተለዐለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት
እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሐተ
ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን
ነግሥ
ሚካኤል ዘትቀውም በየማና ለማርያም ድንግል
ወበጸጋማ ገብርኤል አብሣሬ ትስብእቱ ለቃል
ዕቀቡነ ዘልፈ ለለመዋዕል
እንዘ ትሰፍሑ አክናፊክሙ ዘነበልባል
ወረድኤትክሙ አድኅኖ ዘይክል
ዚቅ
አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ
ትወልዲ ወልደ
ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ
መንጦላዕተ ደመና ሠወራ
ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና
ወልድ ተወልደ እምኔሃ
+++
መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢይተረጐም  ምስጢር
ባሕቱ ይመስል ብሂለ እግዚእ ወገብር
ገብርኤል ኪሩብ ፀዋሬ ዓቢይ መንበር
ሕዝቅኤል ዘነፀረከ በአምሳለ ብእሲ ክቡር
ምስለ ገጸ ላህም ወእንስሳ ወቀሊለ ንስር ።
ዚቅ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ
እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላእክ
ሥጋዌ ቃል ለድንግል ይስብክ ።
ወረብ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ፤
እምሀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላእክ
+++
ሰላም ለአእዛኒከ ኆኅያተ ቃለ አብ ሕያው
ወለመላትሒከ ልሑያት አምሳላተ ጽጌ ዘበድው
ኦ ገብርኤል መልአከ አድኅኖ ፍንው
አድኅነኒ ዘአድኀንኮሙ በአክናፊከ ምንትው
አመ ውስተ እሳተ ተወድዩ  ፫ቱ  ዕደው ።
ወረብ
አድኅነኒ ዘአድኀንኮሙ ሊቀ መላእክት አድኅነኒ ሊቀ መላእክት ዘአድኀንኮሙ
፫ቱ ዕደው አመ ውስተ እሳተ ተወድዩ ዘአድኀንኮሙ
ዚቅ
ዘአድኃኖሙ እምዕቶነ እሳት
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል
ከማሆሙ ያድኅነነ እምኩሉ  ዘይትቃረነነ ።
ወረብ
እምቶነ እሳት ዘአድሃኖሙ ዘአድሃኖሙ ገብርኤል ሊቀ መላእክት፤
ሠለስቱ እደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድኃንኮሙ
+++
ሰላም ለአቍያጺከ ወለአብራኪከ ገሃደ
እለ ያቄርባ ወትረ ለአምላከ ሰማይ ሰጊደ
እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ዘኢትፈቅድ ዕበደ
ጥበበ ሐነጸት በወርኅከ ውስተ ልበ አብዳን ማኅፈደ
ወአቀመት ላቲ ፯ተ አዕማደ ።
ዚቅ
እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወዜናዌ ጥበብ ዘከሰተ ለነ
ዘኮነ ስውረ ውስተ ማዕምቀ ጽልመት
ወሀቤ ቃለ ትፍስሕት ለእለ ይሰብኩ ዕበየ ኃይልከ ።
ወረብ
እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወዜናዌ ጥበብ ዘከሰተ ለነ፤
ዘኮነ ዘኮነ ስውረ
+++
አልቦ እምሰብእ  ዘከማየ ዘይቴክዝ ነግሀ ወሠርከ
ወአልቦ እመላእክት ናዛዜ ኅዙናን ዘከማከ
ወበእንተዝ ኀሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ
ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዐኒ ቃለከ
ዕሴተ ጸሎትየ ዝንቱ ዘአቅረብኩ ለከ።
ወረብ
ወበእንተዝ ኀሠሥኩ አዕሚርየ ኪያከ፤
ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዐኒ ቃለከ
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
አርዕየኒ ገጸከ አርዕየኒ ገጸከ ወአስምዐኒ ቃለከ
ነፍስየ ጥቀ ኀሠሠት ኪያከ ።
ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ገጸከ አርዕየኒ ፤
ወአስምዐኒ ቃለከ ሊቀ መላእክት።
ማኅሌተ ጽጌ
ፈትለ ወርቅ ወፈትለ ሜላት አመ በአፅባዕትኪ ተባየጹ
አምሳለ መለኮት ወትስብእት እንዘ ኢየሐፁ
ተአምረ ብርሃን ማርያም ለፀሐየ ጽድቅ አንቀጹ
ጸገይኪዮ እንበለ አብ በሰሚዐ ቃሉ ወድምጹ
ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሡሕ ገጹ ።
ወረብ
አንቀጹ አንቀጹ ለፀሐየ ጽድቅ ጸገይኪዮ እንበለ አብ፤
በሰሚዐ ቃሉ ወድምፁ ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሱሕ ገጹ ሊቀ መላእክት።
ዚቅ
መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል
መልአከ ፍስሐ በእሳት ሥዑል
ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል
ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል ።
አመ .ዘዚቅ
መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል
መልአከ ፍስሐ በእሳት ሥዑል
ወረብ
ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል መልአከ ፍስሐ በእሳት ሥዑል
ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል

ምልጣን
ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ
ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር
ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ ።
ወረብ
ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ፤
አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም
+++
እስመ ለዓለም
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኵር
ወረደ መልአከ  እግዚአብሔር ኀበ ማርያም ድንግል
ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ ማርያም ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና
ዘለአኮ ኵሎ ነገራ ።
አመ ዘእስ.
ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና ገብርኤል ሰበከ
ዘለአኮ ኵሎ ነገራ ዘለአኮ ኵሎ ነገራ
ወረብ
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኵር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር፤
ኀበ ማርያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ
ሰላም
ገብርኤል አብሠራ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ወይነግሥ ለቤተ ያዕቆብ ለዓለም ወአልቦ ማኅለቅት ለሰላሙ ።
https://youtu.be/eMCBsXqlhZo?si=wuRf4MRK8oB57WsP




ነቢያት ፡ ይትፌስሑ ፡ ሐዋርያት ፡ ይትሐሰዩ ፡ በውስቴታ ፡ ወዳዊት ፡ ይዜምር ፡ በውስተ ፡ ማኅፈዲሃ፡፡
††† ቅንዋት †††
ይቤ ፡ ዳዊት ፡ በመዝሙር ፡ ወሰብሒዮ ፡ ለአምላክኪ ፡ ጽዮን፤
ነቢይኑ ፡ ይቤ ፡ እግዚኦ ፡ ሰማዕኩ ፡ ድምፀከ ፡ ወፈራህኩ፤
እትመረጐዝ ፡ በዕፀ ፡ መስቀልከ፤
ስማዕ ፡ ጸሎተ ፡ ኵሉ ፡ ዘሥጋ ፡ ዘመጽአ ፡ ኀቤከ፡፡
††† ሰላም †††
ዘካርያስ ፡ ርእየ ፡ ተቅዋመ ፡ ማኅቶት፤
ገነተ ፡ ትፍስሕት ፡ መካነ ፡ ዕረፍት፤
እንተ ፡ ይእቲ ፡ ማኅደር ፡ ለካህናት፤
ለእለ ፡ የኃድሩ ፡ በፈሪሃ ፡ እግዚአብሔር፤
ይእቲኬ ፡ ቤተ ክርስቲያን፤
በውስቴታ ፡ የዓርጉ ፡ ስብሐተ ፡ ካህናት ፡ በብዙኅ ፡ ትፍስሕት ፡ ወሰላም፡፡
†††††††††††††††


ኅዳር 21 ቀን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን በማኅሌት ጊዜ የሚባል ወረብ ፡፡

ሙሉ የማኅሌቱን ዘር ለማግኘት 👇🏿👇🏿👇🏿

†† 1 ††
ሰላም ፡ ለኵልያቲክሙ ፡ እለ ፡ ዕሩያን ፡ በአካል፤
ዓለመክሙ ፡ ሥላሴ ፡ አመ ፡ ሐወፀ ፡ ለሣህል፤
እምኔክሙ ፡ አሐዱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቃል፤
ተፈጸመ ፡ ተስፋ ፡ አበው ፡ በማርያም ፡ ድንግል፤
ወበቀራንዮ ፡ ተተክለ ፡ መድኃኒት ፡ መስቀል፡፡
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ለአብ፣ ሃሌ ሉያ ለወልድ፣ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ፤
ዕዝራኒ ፡ ርእያ ፡ ለጽዮን ፡ ቅድስት፤
እንዘ ፡ ትበኪ ፡ከመ ፡ ብእሲት፡፡
††† 2 †††
ሰላም ፡ ለዝክር ፡ ስምኪ ፡ ዘመንክር ፡ ጣዕሙ ፤
ለወልድኪ ፡ አምሳለ ፡ ደሙ ፤
መሠረት ፡ ሕይወት ፡ ማርያም ፤
ወጥንተ ፡ መድኀኒት ፡ ዘእም ቀዲሙ፤
ኪያኪ ፡ ሠናይተ ፡ ዘፈጠረ ፡ ለቤዛ ፡ ዓለሙ ፤
እግዚአብሔር ፡ ይትባረክ ፡ ወይትአኰት ፡ ስሙ፡፡
ዚቅ
ዘዘካርያስ ፡ ተቅዋም ፡ ዘወርቅ፤
ዘሕዝቅኤል ፡ ነቢይ ፡ ዕፁት ፡ ምሥራቅ ፤
ለመሠረትኪ ፡ የኃቱ ፡ ዕንቈ፤
ሰአሊ ፡ ለነ ፡ ማርያም ፡ በአሚን ፡ ንጽደቅ፡፡
††† 3 †††
ነቢያተ ፡ እሥራኤል ፡ ጸሐፉ ፡ በመጽሐፎሙ ፡ እሙነ፤
ነገረ ፡ ሰቆቃው ፡ ወላህ ፡ በዘመኖሙ ፡ ዘኮነ፤
ውስተ ፡ አፍላጋ ፡ አመ ፡ በጼዋዌ ፡ ነበርነ፤
ውስተ ፡ ኵሃቲሃ ፡ እንዚራቲነ ፡ ሰቀልነ ፤
ሶበ ፡ ተዘከርናሃ ፡ ለጽዮን ፡ እምነ፡፡
ዚቅ
ወይቤላ ፡ ኢትሬእዪኑ ፡ ላሃ ፡ ዚአነ፤
እንተ ፡ ረከበተነ ፡ በእንተ ፡ ጽዮን፤
ዕዝራኒ ፡ ርእያ ፡ ወተናገራ ፡፡
ወረብ
ወይቤላ ፡ ኢትሬእዪኑ ፡ ላሃ ፡ ዚአነ ፡ እንተ ፡ ረከበተነ ፤
ዕዝራኒ ፡ ርእያ ፡ ወተናገራ ፡
††† መልክዓ ማርያም †††
††† 4 †††
ሰላም ፡ ሰላም ፡ ለዝክረ ፡ ስምኪ ፡ ሐዋዝ፤
እምነ ፡ ከልበኒ ፡ ወቍስጥ ፡ ወእምነ ፡ ሰንበልት ፡ ምዑዝ፤
ማርያም ፡ ድንግል ፡ ለባሲተ ፡ ዐቢይ ፡ ትዕዛዝ፤
ይስቅየኒ ፡ ለለጽባሑ ፡ ወይነ ፡ ፍቅርኪ ፡ አዚዝ፤
ከመ ፡ ይሰቅዮ ፡ ውኂዝ ፡ ለሠናይ ፡ አርዝ፡፡
ዚቅ
ሃሌ ሉያ X3 እምነ ጽዮን በሀ፤
ቅድስት ፡ ቤተ ክርስቲያን ፡ ሥርጉት ፡ በስብሐት፤
ዓረፋቲሃ ፡ ዘመረግድ ፡ ሥርጉት ፡ በስብሐት፤
ወማኅፈዲሃ ፡ ዘቢረሌ ፡ ሥርጉት ፡ በስብሐት፤
እምስነ ፡ ገድሎሙ ፡ ለሰማዕት ፡ ሥርጉት ፡ በስብሐት፤
ታቦተ ፡ ሕጉ ፡ ለንጉሥ ፡ ዐቢይ ፡ ሥርጉት ፡ በስብሐት፤
እንተ ፡ ክርስቶስ ፡ መሠረትኪ ፤ ፀሐየ ፡ ጽድቅ ፡ ያበርህ ፡ ለኪ፡፡
ወረብ
እንተ ፡ ክርስቶስ ፡ መሠረትኪ ፤ ፀሐየ ፡ ጽድቅ ፡ ያበርህ ፡ ለኪ ፡ ፀሐየ ፡ ጽድ(ቅ)፤
ለሰማዕት ፡ ሥርጉት ፡ በስብሐት፤ ሥርጉት ፡ በስብሐት፡፡
††† 5 †††
ሰላም ፡ ለአስናንኪ ፡ ሐሊበ ፡ ዕጐልት ፡ ዘተዛወጋ፤
ወመራዕየ ፡ ቅሩፃት ፡ እለ ፡ እምሕፃብ ፡ ዐርጋ፤
ማርያም ፡ ድንግል ፡ ለደብተራ ፡ ስምዕ ፡ ታቦተ ፡ ሕጋ ፤
አፍቅርኒ ፡ እንበለ ፡ ንትጋ ፡ ለብእሴ ፡ ደም ፡ ወሥጋ፤
ዘየዐቢ ፡ እምዝ ፡ ኢየኃሥሥ ፡ ጸጋ፡፡
ዚቅ
ታቦተ ፡ ሕጉ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በካህናት ፡ ሕጽርት፤
ወበመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ክልልት፤
ንጉሥኪ ፡ ጽዮን ፡ ኢይትመዋዕ ፡ በፀር ፡ ወኢየኀድጋ ፡ ለሀገር፡፡
ወረብ
ታቦተ ፡ ሕጉ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በካህናት ፡ ሕጽርት ፤ ወበመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ክልልት፤
ንጉሥኪ ፡ ጽዮን ፡ ኢይትመዋዕ ፡ በፀር ፡ ወኢየኀድጋ ፡ ለሀገር፡፡
††† 6 †††
ሰላም ፡ ለከርሥኪ ፡ ዘአፈድፈደ ፡ ተበጽዖ፤
እም ታቦተ ፡ ሙሴ ፡ ነቢይ ፡ ለጽሌ ፡ ትእዛዝ ፡ ዘየኀብኦ፤
ማርያም ፡ ድንግል ፡ ጊዜ ፡ ጸዋዕኩኪ ፡ በአስተብቍዖ፤
ለፀርየ ፡ ብእሴ ፡ አመጻ ፡ ኀይለ ፡ ዚአኪ ፡ ይጽበኦ፤
እስከነ ፡ ያሰቆቁ ፡ ጥቀ ፡ ድኅሪተ ፡ ገቢኦ፡፡
ዚቅ
ሃሌ ፡ ሃሌ ፡ ሉያ ፡ በጾም ፡ ወበጸሎት፤
ተመጠወ ፡ ሙሴ ፡ ኦሪተ፤ ጽላተ ፡ አሥሮነ ፡ ቃላተ፡፡
ወረብ
ሃሌ ፡ ሃሌ ፡ ሉያ ፡ በጾም ፡ ወበጸሎት፤
ተመጠወ ፡ ሙሴ ፡ ኦሪተ፤ ጽላተ ፡ አሥሮነ ፡ ቃላ(ተ)፡፡
††† 7 †††
ሰላም ፡ ለመከየድኪ ፡ እለ ፡ ረከቦን ፡ መከራ፤
እምፍርሃተ ፡ ቀተልት ፡ ሐራ ፡ እንበለ ፡ አሣእን ፡ አመ ፡ ሖራ፤
ጽዮን ፡ ታቦተ ፡ ቃለ ፡ ጽድቅ ፡ መንፈቃ ፡ ዕሥራ፤
ዕጐላት ፡ እም ዕጐሊሆን ፡ ከመ ፡ ኪያኪ ፡ አፍቀራ፤
አፍቀርኩኪ ፡ አፍቅርኒ ፡ እም ይእዜ ፡ ለግሙራ፡፡
ወረብ
ማርያም ፡ ጽዮን ፡ ታቦተ ፡ ታቦተ ፡ ፋሲለደስ ወኢያሱ ፡ ታቦተ ፡ ቃለ ፡ ጽድቅ፤
ዕጐላት ፡ እም ዕጐሊሆን ፡ ከመ ፡ ኪያኪ ፡ አፍቀራ፤ አፍቀራ ፡ እም ዕጐሊሆ(ን) ፡፡
ዚቅ
ሃሌ ፡ ሉያ ፡ ወሪድየ ፡ ብሔረ ፡ ሮሜ፤
ለቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ ርኢክዋ፤
አእመርክዋ ፡ አፍቀርክዋ፤ ከመ ፡ እኅትየ ፡ ኀለይኩ፤
እም ድኅረ ፡ ጉንዱይ ፡ መዋዕል፤
ወእምዝ ፡ እም ድኅረ ፡ ኅዳጥ ፡ ዓመታት፤
ካዕበ ፡ ርኢክዋ ፡ ወትትሐፀብ ፡ በፈለገ ፡ ጤግሮስ ፡፡
ወረብ
ሃሌ ፡ ሉያ ፡ ወሪድየ ፡ ብሔረ ፡ ሮሜ፤
ለቤተ ክርስቲያን ፡ ርኢክዋ፤ አእመርክዋ ፡ አፍቀርክዋ፤ ለቤተ ክርስቲያን ፡፡
††† 8 †††
በዝንቱ ፡ ቃለ ፡ ማኅሌት ፡ ወበዝንቱ ፡ ይባቤ፤
ለዘይስእለኪ ፡ ብእሲ ፡ ጊዜ ፡ ረከቦ ፡ ምንዳቤ፤
ብጽሒ ፡ ፍጡነ ፡ ትሰጠዊዮ ፡ ዘይቤ ፤
ማርያም ፡ ዕንቍየ ፡ ክርስቲሎቤ ፡ ወምዕዝተ ፡ ምግባር ፡ እምከርቤ፤
ዘጸገየ ፡ ማኅጸንኪ ፡ አፈወ ፡ ነባቤ፡፡
ዚቅ
አብርሂ ፡ አብርሂ ፡ ጽዮን ፤ ዕንቍ ዘጳዝዮን፤ ዘኃረየኪ ፡ ሰሎሞን፡፡
ወረብ
አብርሂ ፡ አብርሂ ፡ ጽዮን ፤
ዕንቍ ዘጳዝዮን፤ ዘኃረየኪ ፡ ሰሎሞን ፡ ንጉ(ስ)
††† ማኅሌተ ጽጌ †††
††† 9 †††
ዘካርያስ ፡ ርእየ ፡ ለወርኃ ፡ ሳባጥ ፡ በሠርቁ፤
ተአምረኪ ፡ ለዘይት ፡ ማእከለ ፡ ክልኤ ፡ አዕጹቁ፤
ማርያም ፡ ጽዮን ፡ ለብርሃን ፡ ተቅዋመ ፡ ወርቁ፤
ዕዝራኒ ፡ በገዳም ፡ አመ ፡ ወዓለ ፡ ዉዱቁ፤
ለኅበረ ፡ ገጽኪ ፡ ጽጌ ፡ ሐተወ ፡ መብረቁ፡፡
ዚቅ
ለቅድስት ፡ ቤተ ክርስቲያን ፡ ፯ቱ ፡ መኃትዊሃ፤
ወ፯ቱ ፡ መሣውር ፡ ዘዲቤሃ፤
ዘካርያስ ፡ ርእየ ፡ ተቅዋመ ፡ ማኅቶት፤
ዘኩለንታሃ ፡ ወርቅ ፡ ወያክንት፤
ዕዝራኒ ፡ ርእያ ፡ ለጽዮን ፡ ቅድስት ፡ እንዘ ፡ ትበኪ ፡ ከመ ፡ ብእሲት፡፡
††† ምልጣን †††
ዓይ ፡ይእቲ ፡ዛቲ ፡እንተ ፡ታስተርኢ ፡እምርሑቅ፤
ከመ ፡ማኅቶት ፡ብርህት ፡ከመ ፡ ፀሐይ፤
ሙሴኒ ፡ርእያ ፡ ሀገር ፡ ቅድስት ፡ ዕዝራኒ ፡ ተናገራ ፡ ዳዊት ፡ ዘመራ፡፡
ወረብ
ሙሴኒ ፡ ርእያ ፡ ሀገር ፡ ቅድስ(ት)
ዕዝራኒ ፡ ተናገራ፡ ተናገራ ፡ ዘመራ ፡ ዳዊ(ት)
††† እስመ ለዓለም †††
ዘካርያስ ፡ ርእየ ፡ ተቅዋመ ፡ ማኅቶት፤
ኩለንታሃ ፡ ወርቅ ፡ በየማና ፡ ወበጸጋማ ፡ አዕጹቀ ፡ ዘይት ፤
ደብተራ ፡ ፍጽምት ፡ ሀገር ፡ ቅድስት፤
ነቢያት ፡ ይትፌሥሑ ፡ በውስቴታ፤
ሐዋርያት ፡ ይትኃሠዩ ፡ በውስቴታ፤
ወዳዊት ፡ ይዜምር ፡ በውስተ ፡ ማኅፈዲሃ፤
ዘበሰማይኒ ፡ ወዘበምድርኒ ፡ በቃለ ፡ ዳዊት ፡ ይሴብሑ፤
ወይብሉ ፡ ኵሎሙ ፡ ሃሌ ፡ ሉያ፡፡
ወረብ
ዘካርያስ ፡ ርእየ ፡ ተቅዋመ ፡ ማኅቶት ፡ ኩለንታሃ ፡ ወርቅ ፤ በየማና ፡ ወበጸጋማ ፡ አዕጹቀ ፡ ዘይ(ት)














የ ፳፻፲፯ ዓ.ም የመጀመሪያው ዓመት የስድስተኛውና የመጨረሻው ሰንበት የጽጌ ማኅሌት

👉🏿 https://youtu.be/zkAX--4Up4Y?si=ovp6zWo2ggkyQD-8

፩. ሰላም ለአፉክሙ / ነግሥ /

ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕጾሁ ሰላም፤
ጽጌያቲሁ ሥላሴሁ ለተዋህዶ ገዳም፤
መንገለ አሐዱ አምላክ ነዋየ መጻኢት አለም፤
ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤
እምአምልኮ ጣኦት ግልፍ አሐዱ ድርህም፡፡

ዚቅ፦

አሠርገወ ገዳማተ ስን ፨ በመንክር ኪን አርአያሁ ዘገብረ ፨ ሰሎሞን ጥቀ ኢለብሰ በኲሉ ክብሩ ፨ ከመ እሎን ጽጌያት፨ ኢቀደምት ወኢደኃርት ፨ አራዛተ ሠርጒ ነሢኦሙ ፨ ኢክህሉ ከመ ክርስቶስ መዊዓ።

፪. ኢየኃፍር ቀዊመ / ማኅሌተ ጽጌ /

ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስእልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ፤
ዘኢየኃልቅ ስብሐተኪ እንዘ እሴብሐኪ ጥቀ፤
ተአምርኪ ማርያም ከመ አጠየቀ፤
ጸውዖ ስምኪ ያነሥእ ዘወድቀ፡
ኃጥአኒ ይሬሲ ጻድቀ፡፡

ወረብ ፦

ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስእልኪ ወርኃ ጽጌ ረዳ አመ ኃለቀ፤
ዘኢየኃልቅ ስብሐተ ስብሐተ እንዘ እሴብሐኪ።

ዚቅ፦

እለትነብሩ ተንሥኡ ፨ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ ፨ ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውዑ ፨ ቁሙ ወአጽምዑ ተአምረ ድንግል ከመ ትስምዑ ፨ ጸልዩ ቅድመ ስዕላ ለቅድስት ድንግል፨ መርዓተ አብ ወእመ በግዑ፡፡

፫. እንዘ ተሐቅፊዮ /ማኅሌተ ጽጌ/

እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ፤
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤
ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩሕ፡፡

ወረብ ፦

እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤
ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ሚካኤል።

ዚቅ፦

ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ፨ ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ፨ ከመ ትባርኪ ላዕሌነ።

፬. ክበበ ጌራ ወርቅ / ማኅሌተ ጽጌ /

ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ፤
ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤
አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤
አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤
ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡

ወረብ፦

ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ /፪/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ መንግሥቱ ለመፍቀሬ አምላክ /፪/

ዚቅ፦

አክሊል ዘእጳዝዮን ተደለወ ፨ ጌራ ባሕርይ ወቀጸላ ወርቅ ጽሩይ ፨ በቤተልሔም ተወልደ እምድንግል ብሥራትክሙ መሃይምናን ፨ እምአፈ ዮሐንስ ሥርግው ተቀስመ አፈው ፨ ሰባኬ ወንጌል ነዋ በማዕከለ አኃው።

፭. ኅብረ ሐመልሚል / ማኅሌተ ጽጌ /

ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ፤
አርአያ ኮሰኮስ ዘብሩር፤
ተአምርኪ ንጹሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር፤
ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር፤
አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር፤
ከመ በሕጽንኪ ያሰምክ ፍቁር ።

ወረብ ፦

ናሁ ተፈጸመ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ሥሙር ተፈጸመ ናሁ፤
አስምኪ ቦቱ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት።

ዚቅ፦

ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ ሃሌ ሉያ፨ ጥቀ አዳም መላትሕኪ ከመ ማዕነቅ ፨ ይግበሩ ለኪ ኮሰኮሰ ወርቅ፡፡

፮. ተመየጢ / ሰቆቃወ ድንግል /

ተመየጢ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ ናዝሬተ፤
ወኢትጎንድዪ በግብፅ ከመ ዘአልብኪ ቤተ፤
በላዕሌኪ አልቦ እንተ ያመጽእ ሁከተ፤
ለወልድኪ ዘየኃሥሦ ይእዜሰ ሞተ፤
በከመ ፤ ነገሮ መልአክ ለዮሴፍ ብሥራተ።

ወረብ፦

ተመየጢ ተመየጢ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ፤
ወኢትጎንድዪ በግብፅ በግብፅ ከመ ዘአልብኪ ቤተ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ፨ ተመየጢ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት ፨ ወንርዓይ ብኪ ሰላመ ፨ ምንተኑ ትኔጽሩ በእንተ ሰላመ
ሰጣዊት ፨ እንተ ትሔውፅ እምርኁቅ ከመ መድበለ ማኅበር ፨ ሑረታቲሃ ዘበስን ለወለተ አሚናዳብ።

°༺༒༻° መዝሙር ዘሰንበት °༺༒༻°

ሃሌ በ፮ ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ ክርስቶስ ሰንበተ ወጸገወነ ዕረፍተ ከመ ንትፈሣሕ ኅቡረ ፨ አዕፃዳተ ወይን ጸገዩ ቀንሞስ ፈረዩ ሰሎሞን ጥቀ ኢለብሰ ከመ አሐዱ እምእሉ።

°༺༒༻°   አመላለስ ዘመዝሙር °༺༒༻°

ሰሎሞን ጥቀ ኢለብሰ፤
  ከመ አሐዱ እምእሉ።



Показано 20 последних публикаций.