🇳🇴🎙 ኤርሊንግ ሃላንድ፡- #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በእግር ኳስ ታሪክ የምንግዜም የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነው።" ❤🐐
🗣 "አሁን በከፍተኛ ደረጃ ላይ ነኝ ነገርግን በ40 አመቱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁንም በዚህ የውድድር ዘመን ከእኔ የበለጠ ጎሎችን አስቆጥሯል ። ያ በጣም ያልተለመደ ነው! ሁሉም ወጣት እግር ኳስ ተጫዋች ሊያየው እና አርአያ ሊያደርገዉ የሚገባው ሰው እሱ ነው ፣ ምክንያቱም እሱ የስኬት መንገድን ያዘጋጃል ። እሱ በእግር ኳስ ታሪክ የምንግዜም የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነው።" ❤🐐
@AlNasrFans_Ethiopia