📻 ከኛ ጋር ቢሠሩ ያተርፋሉ 📢
ተመራጭ፣ ተደማጭ እና አሳታፊ ሬዲዮ !
በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአማራ ኤፍ ኤም ደሴ 87.9 !
በደቡብ እና በሰሜን ወሎ ዞኖች፤ በአፋር ክልል፣ በኦሮሚያ ክልል፣ በምስራቅ ሐረርጌ እና ድሬዳዋ አቅራቢያ የሚደመጥ !
📻 ከሰኞ እስከ ሰኞ ፦
በምዕራፍ አንድ ከረፋዱ 3 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት
በምዕራፍ ሁለት ከሰአት ከ8 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት ባሉት 6 ሰዓታት አዝናኝ፣ አሳታፊ፣ ትምህርታዊና ወቅታዊ ዝግጅቶች በመረጃና ሙዚቃ እየተዋዙ ወደ አድማጮች ይደርሳሉ።
በራዲዮ ከምናቀርበው አቦል የዜናና መረጃ መሰናዶ በተጨማሪ በአማራ ቴሌቪዥን ትዕይንተ ዜና የቴሌቪዥን ዜናዎችን ለአድማጭ ተመልካቾችን እናደርሳለን።
ለኅብረተሰብ ለውጥ ከሚተጋው ከአማራ ኤፍ ኤም ደሴ 87.9 ጋር በመሥራት ምርትና አገልግሎትዎን ቢያስተዋውቁ ከአገልግሎት ፈላጊዎ ጋር በቀጥታ ስለሚገናኙ ያተርፋሉ።
ይደውሉልን !
📞0331120303
📞 0331120303
📞 በ 0331120233
በአጭር የፅሁፍ መልዕክት 8200 ላይ DF ብለው መልዕክት ቢልኩልን ይደርሰናል።
አማራ ኤፍ ኤም ደሴ 87.9