Фильтр публикаций






#አንኳር
"ኪነ ጥበብ ኀይል አላት፣ በሀገራችን ላይ ሰላም እና ልማትን ለማስፈን የዘርፉ ባለሙያዎች የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው፡፡"
የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ


https://www.ameco.et/69100/
“ኢትዮጵያ ከተመድ ጋር ያላትን አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር እና የአፍሪካ ልማት ግቦች እንዲሳኩ የበኩሏን ሚና ለመወጣት ቁርጠኛ ናት” የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ


#አንኳር
“ባሕሉ የጋራ ሀብታችን መኾኑን በመገንዘብ ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል ሊጠብቀው፣ ሊያለማው እና ለመጪው ትውልድ ሊያስተላልፈው ይገባል”
የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ


https://www.ameco.et/69091/
“ኢትዮጵያ የኅብረ ብሔራዊነት ተምሳሌት ናት” የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ


https://www.ameco.et/69084/
“የወባ በሽታ ስርጭት ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ጨምሯል” የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት


https://www.ameco.et/69081/
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማጠናቀቁን ገለጸ።


https://www.ameco.et/69078/
“ጎንደር የጥምቀት በዓል እንግዶቿን እየተቀበለች ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው


ቀጥታ ከጎንደር
"ድንቅ ምድር ድንቅ ባሕል" በሚል መሪ መልእክት እየተከበረ የሚገኘው 16ውኛ የአማራ ክልል የባሕልና የኪነጥበብ ፌስቲቫል በጎንደር

https://youtu.be/dmbyPpdM7L0


ቀጥታ ከጎንደር
"ድንቅ ምድር ድንቅ ባሕል" በሚል መሪ መልእክት እየተከበረ የሚገኘው 16ውኛ የአማራ ክልል የባሕልና የኪነጥበብ ፌስቲቫል በጎንደር


https://www.ameco.et/69075/
” ጎንደር ሦስት ነገሮች ተሸምነው የሠሯት ከተማ ናት፣ እምነት፣ መንግሥት እና ኅብረ ብሔራዊነት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ


https://www.ameco.et/69072/
የጎንደር እርግብ በር መስጊድ ዕድሳት እየተደረገለት ነው።


https://www.ameco.et/69069/
“ኢትዮጵያዊ ኅብር በጎንደር ሰማይ ስር”


https://www.ameco.et/69066/
ከ9ሺህ በላይ ተፋሰሶች ላይ የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራ ለማካሄድ እየተሠራ ነው።


የጥምቀት በዓል የሚደምቅባት ምንጃር ሸንኮራ - ኢራንቡቲ
👇👇👇
https://ameco.et/tourism/798/


https://www.ameco.et/69063/
” ኢትዮ ቴሌኮም አካታች እና ቀጣይነት ያለው ዕድገት ለማረጋገጥ እየተጋ ነው” ፍሬሕይወት ታምሩ


https://www.ameco.et/69060/
በሰሜን ጎንደር ዞን የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል።


https://www.ameco.et/69058/
ከ18 ሚሊዮን ሄክታር በላይ ሰብል ተሠብሥቧል።


https://www.ameco.et/69056/
“መንግሥት ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ቅድሚያ ሰጥቶ እየሠራ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

Показано 20 последних публикаций.