“የኛ ነጋዴ ሁለት ፍሬ፤ አንዱ ብስል ሌላው ጥሬ” ሆኖብናል፡፡
https://amharaweb.com/የኛ-ነጋዴ-ሁለት-ፍሬ፤-አንዱ-ብስል-ሌላው-ጥ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) ድሀው አይሸከመው የለም፤ ደጋግና የመልካም ሰብዕና ባለቤቶች እንዳሉ ሆነው ጥቂት ሀብታሞች ዓለም ላይ ለተቃጣው ወረርሽኝ የሀገራቸውን ዜጎች የሞት መለከት ነፊ ሆነው እየተስተዋሉ ነው፡፡ ሰበብ እየፈጠሩና እየፈለጉ ዋጋ በማናር ኅብረተሰቡን ማማረርን ልማድ ያደረጉ ነጋዴዎች አሁን ደግሞ ኮሮናን መነገድ ጀምረዋል፡፡ አዎ! የኮሮና ነጋዴዎች ሆነዋል፡፡ የተሰቀለውን ዋጋ መድረስ የሚችሉ ጥቂቶች የላይኛው መደብ ክፍሎች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
“ከሌለህ ውሰደው!…