በትላልቅ የልማት ፕሮጀክቶች ውስጥ ኮሮና ቫይርስ ስርጭትን ለመከላከል ምን እየተሠራ ነው?
https://amharaweb.com/በትላልቅ-የልማት-ፕሮጀክቶች-ውስጥ-ኮሮና/
ዓለም አቀፉን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት ዜጎች ማድረግ የሚገባቸውን ጥንቃቄ እና መወሰድ ያለባቸውን ርምጃ አስታውቀዋል፡፡ ትላልቅ የልማት ፕሮጀክቶች በርካታ ሠራተኞች የሚሠማሩባቸው እና ለቫይረሱ ስርጭት ምቹ ሁኔታ ከሚፈጠርባቸው አካባቢዎች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳ የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ13 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሸንኮራ አገዳ በማልማት ላይ ይገኛል፤ በውስጡ ደግሞ በርካታ ሠራተኞችን ይዟል፡፡
ወይዘሮ…