ከወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ቆይተው ወደ ተለያዩ ቦታዎች የሚጓዙ መንገደኞች በትራንስፖርት እጥረት እየተቸገሩ መሆኑን አስታወቁ፡፡
https://amharaweb.com/ከወንቅሸት-ቅዱስ-ገብርኤል-ገዳም-ቆይተው/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ጸበል ቆይተው በጭስ ዓባይ ከተማ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የትራንስፖርት አገልግሎት ለማግኘት መቸገራቸውን ለአብመድ አስታውቀዋል፡፡ በጸበልተኞቹ መብዛት ቦታው ከፍተኛ የሰዎች ጥግግት የሚታይበት መሆኑንም ነው የገለጹት፡፡ ይህ ደግሞ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡
የወቅቱን የኮሮ ቫይረስ ወረርሽኝ በመስጋት ፀበልተኞቹ ከነበሩበት ገዳም ወደየአካባቢያቸው እየሄዱ ነው፡፡ በተለይ ወደ ባሕርዳር ከተማ…