በባጃጅ ላይ የሚፈጸሙ ወጀሎችን ለመቀነስ እየሰራ መሆኑን የኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለጸ።
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ በባጃጅ ላይ የሚፈጸሙ ወጀሎችን ለመከላከል ከማህበረሰቡ በተገኘ የዳሰሳ ጥናት መሠረት ባጃጆች ሁለቱም በራቸው ክፍት እንዲሆንና የአሽከርካሪዎች መሠረታዊ መረጃዎች በአንጸባራቂ መለያ እንዲለብሱ መደረጉን የፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ ማረጋገጫ ዋና ክፍል ኃላፊ ኮማንደር ብርሀኑ ተሾመ ለከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ገልጸዋል።
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/share/p/iD2Kgmj8RKQW1Asz/