ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የተገኘው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ውሏል።
በባህርዳር ከተማ በህብረተሰቡ ጥቆማ መነሻነት በተደረገ ክትትል የመንግስትና የግል ተቋማትን የሚገልፁ ልዩ ልዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የተገኘው ተጠርጣሪ በፖሊስ ተደርሶበታል። የትምርት ማስረጃወች፣ የቀበሌ መታወቂያወች፣ልዩ ልዩ ማህተሞች አብረው የተገኙ ሲሆን ምርመራ እየተጣራ ይገኛል።
በሀሰተኛ ሰነድ ወንጀለኞች ህጋዊ መስለው እየተንቀሳቀሱ በህብረተሰቡና በመንግስት ላይ የሚያስከትሉት ጉዳት በተለይም ባልተማረበት የትምህርት መስክ ማስረጃ አለኝ ብሎ በግልም ሆነ በመንግስት የማያደርሰውን ችግር በጋራ መከላከል ይገባል።