🔺የሸይኸ ፈውዛንና የተክፊሪዮች አቋም እውን አንድ ነው? #ክፍል5
~
~ ሸይኹ ካፊር ብሎ ስለመሰየም ወይም በዟሂር ስለ መፍረድ ምን አሉ!?
ከአህለሱና ወልጀማዓህ መርሆች ውስጥ አንዱ አንድ ሰው ላይ ፍርድ የሚሰጠው ከእርሱ ግልፅ የሆነውን (ዟሂሩን) በመመልከት መሆኑ እና የውስጥን ጉዳይ ወደ አሏህ እውቀት አስጠግቶ መተው ነው።
ነገር ግን አንድ ሰው በአሏህ ብቸኛ ተመላኪነት እና በሙሐመድ (ﷺ) ነብይነት እንደጥቅል ካመነ እና ከተቀበለ ይህ አካል ዟሂሩ ሙስሊም ነው። ይሁንና ይህ አካል እንደጥቅል በአሏህ ብቸኛ ተመላኪነት ከማመኑ ጋር ከፊል ተውሒድን የሚፃረሩ ክህደት ተግባር ላይ ቢወድቅ ክህደት ላይ በመውደቁ ብቻ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከሃዲ (ካፊር) የሚለው ፍርድ ያርፍበታልን? ወይስ ይህ ፍርድ የሚሰጠው መገደድ ወይም አላዋቂነትና መሰል ከልካዮች ባለመኖራቸው መስፈርት ነው?
🔖 መልሱን ከሸይኽ ፈውዛን -ሐፊዘሁሏህ- አንደበት እንስማ፦
📌السؤال : أحسن الله إليكم صاحب الفضيلة هذا سائل يقول : هل يكفر المعين إذا أتى ناقضا من نواقض الإسلام العشرة؟ ومن يكفره بذلك؟
📌 الجواب : "تكفير المعين من أتى، -فعل- الكفر أو نطق بالكفر غير مكره، فإنه يكفر، ونحكم عليه فى الظاهر، أما الباطن فنكل أمره إلى الله، إلا إذا كان جاهلا، مثله يجهل، فنبين له، فإن أصر فإنه يكفر، إذا كان جاهلا ومثله يجهل، جائيا من بلد بعيد، ولا يدري أن هذ كفر ولا أن هذا شرك، وبينا له، فقبل الحمد لله، ما قبل، نحكم عليه بالكفر بعد البيان، أما إنسان يعيش بين المسلمين، ويدرس فى مدارس المسلمين، وبيوت المسلمين، ويسمع القرآن، وبعد ذلك يرتكب ناقضا من نواقض الإسلام، هذا لا شك فى كفره، لأنه غير معذور، نعم،"
📌 ጥያቄ ፦ "አንድ የተለየ አካል (ሙዓየን) ከአስሩ ኢስላም አፍራሾች አንዱን ቢፈፅም ይከፍራልን? በካፊርነቱ የሚፈርድበትስ ማነው?
📌 መልስ ፦ "ሳይገደድ የክህደትን ተግባር የሰራ ወይም የክህደትን ንግግር የተናገረ ሰው አምሳያው አለማወቁ የሚያመች ሲሆን አላዋቂ ጃህል ካልሆነ በስተቀር ይከፍራል። በዟሂር እንፈርድበታለን። የውስጡን ጉዳይ ወደ አሏህ እናስጠጋለን። ይህን አካል ሐቅን እንገልፅለታለን። ከዚያ በክህደቱ ላይ ከዘወተረ ይህ አካል ይከፍራል። -የሱ አምሳያ አላዋቂ መሆኑ በሚያስመች መልኩ ጃሂል ከሆነ-።
ይህ ተግባሩ ክህደት ወይም ሽርክ መሆኑን የማያቅ ከሩቅ ሀገር የመጣ ከሆነ።ይህን አካል (ሐቁን) እናብራራለታለን። ከተቀበለ ምስጋና ለአሏህ ይገባው (እሱ ነው የሚፈለገው)። ካልተቀበለ ግን ከተብራራለት በኋላ በሱ ላይ በክህደት እንፈርድበታለን።
ከሙስሊሞች መካከል የሚኖር ፤ በሙስሊም ት/ቤቶች የሚማር ፤ በሙስሊሞች መንደር የሚኖር እና ቁርአንን የሚሰማ የሆነ ሰው ግን ከዚህ ሁሉ በኋላ እስልምናን ከሚያፈርሱ ነገሮች አንዱን ከሰራ ይህ ከሃዲ በመሆኑ ጥርጥር የለውም። ምክኒያቱም ይህ ዑዝር የለውምና።"
🔖 ወሳኝ ነጥቦች፦
↪️ ከአስሩ እስልምና አፍራሾች ውስጥ ትልቁ ሽርክ በመጀመሪያ ደረጃ እንደሚገባ ይስተዋል።
↪️ ይህን ንግግራቸውን እናስተውል "ونحكم عليه فى الظاهر" እያወሩ ያሉት ስለ ዱኒያዊ ፍርድ እንጅ በአኺራ ይቀጣል ወይስ አይቀጣም ስለሚለው አይደለም። ምክኒያቱም ፦
1ኛ) እሱ የባጢን እንጅ የዟሂር ፍርድ አይባልም።
2ኛ) የሸይኹ ፍላጎት እናንተ እንደምትሉት በአኺራ አይቀጣም ለማለት እንጅ በዱኒያ የሚሰጠው ስያሜና ፍርድ ካፊር እና የካፊር ነው ማለት ቢሆንኮ ኑሮ ሸይኹ ከእናንተ እጅጉን የላቁ አጥርተው ተናጋሪ (ፈሲሕ) ናቸው። እናንተ አይደላቹህም የሸይኹን ፍላጎት የምትገልፁላቸው።
↪️ በዟሂር እንፈርድበታለን ካሉ በኋላ "إلا إذا كان جاهلا" ጃሂል የሆነ እንደሁ ሲቀር ሲሉ ምን ማለታቸው ነው!? ጃሂል ከሆነ ይብራራለታል እንጅ ካፊር አይባልም። ምክኒያቱም ቀጥለው ምን አሉ "ما قبل، نحكم عليه بالكفر بعد البيان" "ከተብራራለት በኋላ ካልተቀበለ በኩፍር እንፈርድበታለን"። ይህ ማለት እስካልተብራራለት ድረስ ሰውየው ሙስሊም ነው የሚባለው ማለት ነው።
↪️ ሸይኹ ስለ ተክፊር (በኩፍር ስለመፍረድ) ሲያወሩ በዱኒያ የሚሰጠውን ስያሜም እንደሚያጠቃልል ~(ክፍል 1 የተወሳውን የሸይኹ ንግግር በግልፅ ያሳያል ከንግግራቸው ውስጥ እንዲህ ይላሉ፦
"... فإن كان جاهلا أو أو متأولا أو مقلدا فيدرأ عنه الكفر حتى يبين له، فيبين له الحق، لأنه عنده شبهة، أو عنده جهل، أو عنده ...، ما يتسرع بإطلاق الكفر عليه، حتى تقام عليه الحجة، فإذا أقيمت عليه الحجة واستمر على ما هو عليه يحكم عليه بالكفر، لأنه ليس له عذر،"
ተመልከት (~ بإطلاق الكفر) ማለት ካፊር ያለውን ስም በመስጠት አይቻኮሉበትም ማለት እንጅ ሌላን ትርጉም መሸከም አይችልም።
↪️ እነዚያ አካሎች "ከሩቅ አገር የመጣ" ያለውን ነጥለው በማውጣት የገጠር ሰዎች እንጅ ከሙስሊሞች ጋር የሚኖር ሰው አላዋቂ ጃሂልም ቢሆን ዑዝር አይሰጠውም የሚልን ድንቁርና የወለደው አስተሳሰብ ይፈበርካሉ።
ሸይኹም ይሁኑ ሌሎች ዑለማኦች "أو نشأ فى بادية بعيدة" በሩቅ እና ገጠር ያለን ሰው ዑዝር ይሰጠዋል አያሉ ማውሳታቸው በተውሒድ ጉዳይ አለማወቁ የሚመችበት ከሙስሊም ሀገሮች ከራቁ ቦታዎች በመሆኑ እንደምሳሌ መጠቀማቸው እንጅ ገጠር መኖር በራሱ ከክህደት የሚከላከል ጋሻ ሁኖ አይደለም።
🔖 ለዚህም ማሳያ በጥቂቱ፦
1ኛ) ሩቅ አገር የሚኖር ሰው አንድን ክህደት እያወቀ ከፈፀመ በሁሉም ስምምነት ከእስልም ይወጣል። ምክኒያቱም ዑዝር የሚሆነው አላዋቂነቱ እንጅ ገጠር መኖሩ አይደለምና።
2ኛ) ሸይኹ ከሩቅ ሀገር የመጣ ካሉ በኋላ "ولا يدري أن هذ كفر ولا أن هذا شرك" ማለታቸው ካፊር ከመባል የከለከለው የገጠር ሰው መሆኑ ሳይሆን ይህ የፈፀመው ተግባር ሺርክ መሆኑን አለማወቁ እንደሆነ ፍንትው አድርጎ ያሳያል።
3ኛ) ከሙስሊሞች መካከል የሚኖረው ሰውየ ዑዝር እንደማይሰጠው ሲናገሩ ويدرس فى مدارس المسلمين ....، ويسمع القرآن ቁርአንን እየሰማ በሙስሊም ት/ቤቶች እየተማረ" ማለታቸው ዑዝር ያላሰጠው አዋቂ ወይም ለማወቅ የሚችል በመሆኑ እንጅ ከሙስሊሞች ጋር አብሮ መኖሩ እንዳልሆነ ግልፅ አድርጎ ያሳያል።
♻️ እዚህ ጋ የሸይኽ ፈውዛንን ንግግር ብቻ ያመጣሁት እነዚያ ሰዎች ትርጉማቸው አሻሚ የሆነን የሸይኹን ንግግር በመያዝ አቧራ ሲያስነሱ ስለምናይ ነው።
🔖 በሙስሊሞች መካከል እየኖሩ ካለማወቅ የተነሳ ሽርክ ላይ የወደቁ አካሎች ዑዝር እንደሚሰጣቸውና በዱኒያ የሚሰጣቸው ስያሜም ይሁን ፍርድ ሙስሊም እና የሙስሊሞች ፍርድ እንደሆነ ከቁርአን፤ ከሐዲስ እና ከቀደምት እስከዘመናችን ያሉ ዑለማዎችን ንግግር ከዚህ ቀደም በሰፊው የ ዳሰስነው ቢሆንም አሁንም እደአስፈላገነቱ ጠቃሚ ነጥቦች ሳገኝ አካፍላቹሁ አለሁ::
https://t.me/Assunnah11/1832