🔺ሸይኸ ፈውዛንና የተክፊሮች አቋም እውን አንድ ነው #ክፍል6
~~
አንድ አካል ትልቁ ሽርክ ላይ በመውደቁ ብቻ ሙሽሪክ የሚለው ስያሜ እና ፍርድ ይሰጠዋል? ወይስ ከተብራራለትና ግልፅ ከሆነለት በኋላ በዛው ሽርክ ላይ ከዘወተረ ነው ሙሽሪክ የሚባለው?
🔖 መልሱን ከሸይኽ ፈውዛን -ሐፊዘሁሏሁ- አንደበት እንስማ፦
📌 يقول السائل : "من فعل الشرك مثل أن يدعو غير الله الشفاء لمريضه، هل نقول إنه مشرك أو نقول فعله شرك؟ مع أنه يقول لا إله اله إلا الله ويصوم ويحج،"
📌 جواب الشيخ : "إذا كان ليس له عذر فى دفع الشرك عنه فهو مشرك، أما إذا كان جاهلا، أو مقلدا، أو عنده تأويل ظنه صحيحا، فهذ يبين له، فإن أصر فإنه يحكم عليه بالشرك،
📌 ጥያቄ ፦ "ላኢላሃ ኢለሏህ ከማለቱ ጋር እንዲሁም ፆም እና ሐጅ ከመፈፀሙ ጋር ሽርክ የሰራ ሰው ለምሳሌ ለበሽተኛው ከአሏህ ውጭ እንዲያሽረው መለንን ይመስል ይህን አካል ሙሽሪክ እንለዋለንን? ወይስ ተግባሩ ሽርክ ነው ብቻ ነው የምንለው?
📌 መልስ ፦ [[ ሽርክን (ሙሽሪክ መባልን) ከሱ የሚገፈትርለት ምክኒያት (ዑዝር) ከሌለው ይህ አካል ሙሽሪክ ነው። 👌
ጃሂል ከሆነ ፤ ተከታይ (ሙቀሊድ) ከሆነ ወይም ያን ነገር ትክክል ነው ብሎ የጠረጠረበት ምክኒያት ካለው ይህ አካል (ሐቁ) ይብራራለታል። ከዚያም በዛው ላይ ከዘወተረ ይህ አካል መሽሪክ ተብሎ ይፈረድበታል። ]]
🔖 ሸይኹ የተጠየቁት ሙሽሪክ ብሎ ስለመፍረድ (ስለመሰየም) እንጅ በአኺራ ስለመቀጣት እና ስላለመቀጣት አይደለም። ሸይኹም መልስ ሲሰጡ ግልፅ በሆነና በማያሻማ መልኩ ከሱ ሽርክን የሚገፈትርለት እንጅ ቅጣትን የሚገፈትርለት አይደለም ያሉት።
🔖 በመሻኢኾች ንግግር የራሳቹሁን ድንቁርና የወለደው ፍልስፍና አትቀላቅሉበት አትጠምዝዙትም።
https://t.me/Assunnah11/1833