Репост из: ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✍️🚨የቀድሞ የ🇬🇧ቼልሲ ፣ 🇩🇪ባየር ሙኒክ ፣ 🇫🇷ፒኤስጂ አሰልጣኝ የ52 አመቱ ጀርመናዊ ቶማስ ቱሄል የ🏴እንግሊዝ ብሄራዊ ብድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን ኮንትራቱን ፈርሟል። በዓመት ❺ ሚሊየን ፓውንድ የሚያገኝ ሲሆን ኮንትራት እስከ 2026 ነው ዛሬ በይፋ በዌምብሌይ ይተዋወቃል።
SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL