ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
#የክለቦችን ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን።
✅የዜና ቻናላችን👉 @ethiobestzena ይቀላቀሉን።
✅የድራማ ቻናላችን @yoadan_drama_et1 ተቀላቀሉ ።
✅Creator:- @Gebrel and @Wizbeki7

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ሊቨርፑል ከ ፒኤስጂ የሚያደርጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???






Masterclass ግብ ጠባቂ!

Alisson vs Psg
⚽ 27 ሙከራ
🎯 10 ኢላማ የጠበቀ
🖐️ 9 አዳነ

Szczęsny vs Benfica
⚽ 26 ሙከራ
🎯 8 ኢላማ የጠበቀ
🖐️ 8 አዳነ

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


😲 በክለቡ ታሪክ በተመሳሳይ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ 2 የአርሰናል ተጫዋቾች ጎል አስቆጥረው አሲስት ማድረግ ችለዋል።

🇫🇷 ቲየሪ ሄንሪ vs AIK (1999/00)
🇮🇹 ሪካርዶ ካላፊዮሪ vs PSV (2024/25

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ:
“ማንቸስተር ሲቲ ጁሊያን አልቫሬዝን መሸጥ በፍጹም አልፈለገም። እርምጃውን አስገድዶታል። ተጨማሪ እድሎችን ፈልጎ ነበር። አሁን ማድረግ የምንችለው መልካሙን መመኘት ብቻ ነው። እሱ ጥሩ ልጅ እና በማይታመን ሁኔታ ታታሪ ነው።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🥶⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️ በአንድ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ 5 ጎሎችን ያስቆጠሩት ሶስት ተጫዋቾች ብቻ ናቸው።

🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ
🇳🇴 ኤርሊንግ ሃላንድ
🇧🇷 ሉዊዝ አድሪያኖ

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL




📊 ራፊንሃ እና መሀመድ ሳላህ - የቻምፒየንስ ሊግ የውድድር ዘመን ስታቲስቲክስ

🇧🇷 ራፊንሃ 9 ጎል 4 አሲስት
🇪🇬 ሳላህ፡ 3 ጎል 4 አሲስት

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


* እንዲህ አይነት የወረደ ነገር ልናገር አልችልም 🗣️ኤፍሬም የማነ

ኤፍሬም የማነ ስለ አርሰናል ተናገረ የተባለው ወሬ ከጋዜጠኛው ከራሱ አንደበት ፍጹም እንዳልተናገረ እንዲህ አይነት የወረደ ነገር ልናገር አልችልም ተናገረ የሚሉ ሰዎች ካሉ ሊንኩን ያምጡ ከእኔ አንደበት ይህ አልወጣም በማለት ኤፍሬም የማነ እንዳልተናገረ እና የፈጠራ ወሬ እንደሆነ ኤፍሬም የማነ ተናግሯል!!

ስለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን🙏


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ጋዜጠኛ  ኤፍሬም የማነ 🗣"አርሰናል ማድሪድን ጥሎ ካለፈ የጋዜጠኝነት ሙያዬን በይፋ አቆማለው::


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇


🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇




የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

@BH_bestgoal


🇬🇧የእንግሊዝ  ኤፍኤካፕ ጨዋታ

                      ⏰ተጠናቀቀ

🇬🇧ማንችስተር ሲቲ ❸-➊ ፕላይማውዝ🇬🇧
⚽️⚽️ኒኮ ራይሊ           ⚽️ታሎቬሮቭ
⚽️ዴብሩይና


🏟ኢቲሀድ


ሀላንድ ነው አመቻችቶ ያቀበለው


ጎልልልልልልልል ማን ሲቲቲቲቲቲቲቲ ኬቭን ዴብሩይናናናና ወዘወዘው


🇬🇧የእንግሊዝ  ኤፍኤካፕ ጨዋታ

                      ⏰85'

🇬🇧ማንችስተር ሲቲ ➋-➊ ፕላይማውዝ🇬🇧
⚽️⚽️ኒኮ ራይሊ           ⚽️ታሎቬሮቭ



🏟ኢቲሀድ

Показано 20 последних публикаций.