ለተማሪዎቻችን በሙሉ
በ2017 ዓ.ም መማር ማስተማር ህደቱ በአግባብና በጥራት እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል ።በመሆኑ የትምህርት ውጤታችሁ የበለጠ እንድሻሻል አጋሽ የመማሪያ መፃሓፍቶች በመግዛት እንድትጠቀሙበት ስለፈለግን ከአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ጋር የሚሄድ የእናንተን ፍላጎት መሰረት አርገን በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች እንድገዛላቸው የሚትፈልጉትን መፃሓፍቶች ስም ዝርዝር በክፍል ተወካይ ተማሪዎች አማካኝነት ለንባብ ክበብ አስተባባሪ ለሆኑት ለመምህር ብርሃነ መዝገቤ እስከ ማክሰኞ 22/04/2017ዓ.ም ፅፋችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እያሳሰብን የክፍል ተወካዎችም በዓላፍነት እንድታስተባብሩ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ