Репост из: Amhara Bank
አባ ዲጂታል ይበልጥ ለእናንተ! ይበልጥ ወደ እናንተ!
አማራ ባንክ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው ተናባቢ እና ወጥ የሆነ የክፍያ ሥርዓት መሰረት ያበልጸገውን ፈጣን ምላሽ (QR) መተግበሪያ አባ ኪው አር (ABa QR) በሚል ስያሜ በዛሬው ዕለት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዮሃንስ አያሌው በይፋ ስራ አስጀመረዋል፡፡
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!
የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
#አማራባንክ #AmharaBank