የራእያችሁ ጉዳይ ግራ ከገባችሁ
አንድ ሰው የራእይ ጉዳይ ግራ ግብት ካለው መንስኤው ዘርፈ-ብዙ ሊሆን ይችላል፡፡
1. የራእይን ትርጉም አለማወቅ
• የአንዳንድ ሰዎች ችግር ሲጀምር የራእይን ትክክለኛ ትርጉም ያለማወቅ ነው፡፡
• የራእይን ትርጉም በተሳሳተ መልኩ መገንዘብ፣ የተሳሳተ ነገር እየተከተሉ ከመኖር የሚመጣ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይከተናል፡፡
2. የግል ራእይን ለይቶ አለማወቅ
• አንዳንድ ሰዎች የራእይን ትርጉም ቢያውቁም እንኳን የግል ራእያቸውን ግን ለመለየት ያስቸግራቸዋል፡፡
• የግል ራእይን አለማወቅ፣ የመጣውን ሁሉ በመከተል ከፍተኛ የሆነ ግራ መጋባት ውስጥ እንድንገባ ያደርገናል፡፡
3. ራእይን ካወቁ በኋላ ትክክለኛ ሂደቱን አለመከተል
• የአንዳንድ ሰዎች ችግር የራእይን ትርጉም በሚገባ ለይተውና የግል ራእያቸውንም አውቀውት ሳለ ሂደቱን ያለመገንዘብ ችግር ነው፡፡
• ያወቅነውን ራእያችንን እውን ለማድረግ የሚያስፈልጉትን ልምምዶች ለይተን ካላዋቅንና በዚያ መርህ መሰረት ካልተንቀሳቀስ ኋላ ቀር ከመሆን አናመልጥም፡፡
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy and BELEQET ACADEMY.
☎️0908 222223 / 0914 949494
👇
📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup
Facebook