💥Facebook /ethio telecom
Facebook ከethio telecom ጋር በመተባበር ለተጠቃሚዎቻቸው ነፃ ሜ.ባ እንደሚጡ ስንቶቻችሁ ታውቃላቸችሁ?
ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የFacebook ተጠቃሚ በየቀኑ የኢትዮ ቴሌኮም 20mb ማግኘት ይችላል።
ይህም የሚሆነው ያለን ሂሳብ/ጥቅል አልቆ በኢትዩ ቴሌኮም ሲም ካርድ Facebook በምንገባበት ጊዜ ነው።
ነገር ግን ይህ ስጦታ/mb ፅሁፎችን ፖስት ለማድርግና ለመመልከት ብቻ ነው የሚያገለግለው። ማለትም እንደ photo ያሉ posts መፖሰትም ሆነ ማየት አንችልም። 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። 📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup