ካለፈ ታሪክ ጋር መኖር በእስር ቤት ተኮርችሞብን እንደ መኖር ነው።ያለፈ ታሪካችሁ በበዛ መጠንም በታሪካችሁ የተነሳ የሚመጣባችሁ ሸክምም አብሮ ይበዛል።ያለፈ ታሪካችሁ በበዛ መጠን አሁን ላይ የመኖር አቅማችሁን እያጣችሁ ትመጣላችሁ።አሁን ያላችሁበት ጊዜ ቃል ብቻ ነው።ልምድ ልታደርጉት አይቻላችሁም።እውነታም ሁልጊዜም ያለው በአሁን ላይ ነው።ያለፈ ነገር ትውስታ ብቻ የወደፊቱም ሐሳብ ብቻ ነው።
📓ርዕስ፦የመኖር ጥበብ
✍️ደራሲ፦ኦሾ
📚 @Bemnet_Library
📓ርዕስ፦የመኖር ጥበብ
✍️ደራሲ፦ኦሾ
📚 @Bemnet_Library