በ1960ዎቹ መጀመሪያ ላይ የፎኒክስ የገንዘብ አቅም በጣም አስጊ ነበር።ወደ ክስረት የሚያመራ አካሄድ ውስጥ የተዘፈቀ ነበር ማለት ይቻላል።አንድ ቀን "Good morning America" የተሰኘውን ፕሮግራም በቴሌቪዥን ስመለከት ገንዘብን ከማካበትና ከማጣት ጋር አያይዞ የሙያው ተንታኝ እየተናገረ ነበር።
እርሱም 'ገንዘብ ቆጥቡ" ካለ በኋላ "በወር 100 ዶላር ብታስቀምጡ ከ40 አመት በኋላ ሚሊየነር ትሆናላችሁ" አለ።ተመልከቱ በየወሩ የተወሰነ ገንዘብ ማስቀመጥ መልካም ነው።አንዱም አማራጭ ሊሆን ይችላል።
ችግሩ ግን ገነንዘቡን የሚቆጥበው ሰው፤ገንዘብ ማስቀመጡን እንጂ በአገሩና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚካሄደውን የገንዘብ ልውውጥ የመውጣትና የመውረድ ሁኔታን ሳያገናዝብ በየወሩ በማስቀመጥ ብቻ ነው ለዕድገቱ ተስፋ የሚያደርገው..ለዛም ነው ገንዘብን መቆጠብ ብቻ ሳይሆን የፋይናንስ እውቀት ሊኖረን የሚገባው።
📚ርዕስ፦ሀብታሙ አባትና ደሀው አባት
✍ደራሲ፦ሮበርት ኪዮሳኪ
✈️ @Bemnet_Library