Фильтр публикаций

Exchange Rate Applicable for Tuesday, December 03, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

Exchange Rate Applicable for Monday, December 02, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

Exchange Rate Applicable for Saturday, November 30, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የሞባይል ባንኪንግ ደህንነት ጠቃሚ ምክሮች

#security #Securitytip #tips #BoAmobile #mobilebanking #Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

Exchange Rate Applicable for Friday, November 29, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

Exchange Rate Applicable for Thursday, November 28, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

አዲስ ATM ካርድ ለማግኘትም ሆነ የጠፋዎበትን ለመተካት ወደ አቢሲንያ ቨርቹዋል ባንኪንግ ሴንተር ጎራ ካሉ በቆሙበት በፍጥነት ATM ካርድዎን ይዘው ይመለሳሉ።

አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በጎፋ፣ በመሀል ሰሚት፣ በባህርዳር እና መቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻንን ማግኘት እንደሚችሉ እየገለጽን፣ አገልግሎቱ በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች የሚስፋፋ ይሆናል፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

Exchange Rate Applicable for Wednesday, November 27, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

Exchange Rate Applicable for Tuesday, November 26, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

Exchange Rate Applicable for Monday, November 25, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

Exchange Rate Applicable for Saturday, November 23, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

ይበደሩ ይነግዱ!

ባንካችን በሴቶችና በወጣቶች ባለቤትነት ለሚንቀሳቀሱ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ተቋማቶች የሥራ ማስኬጃ ብድር እየሰጠ ይገኛል፡፡ የብድር አገልግሎቱን በአነስተኛ ወለድና የዋስትና ማሲያዣ ለመጠቀም ዛሬውኑ ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው ይመዝገቡ፡፡ በአፋር፣ አማራ፣ ቤንሻንጉል-ጉሙዝ፣ መካከለኛው ኢትዮጵያ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ ሀረሪ፣ ኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ሶማሌ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና ትግራይ የሚተገበር ነው፡፡
አመልካቾች ለማመልከት ከታች ለተጠቀሱት መሥፈርቶች ተያያዥ
ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጥቃቅን፣አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ያላቸው ወጣቶችና ሴቶች
- የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ቢያንስ ለአንድ ዓመት በንግድ ሥራ ላይ ያሉ (ለጀማሪዎች 6 ወር)
- በግብርና እና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ላይ የተሠማሩ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል
-በመጠነኛ ዋስትና እና በዝቅተኛ ወለድ
-ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር
ለብድሩ ለማመልከት በአቅራቢያችሁ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን መጎብኘት ወይም በቀጥታ በ www.ethiomesmer.com ድረገጽ በመግባት ይቻላል።

Exchange Rate Applicable for Friday, November 22, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

Exchange Rate Applicable for Thursday, November 21, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

ባንካችን አቢሲንያ ከ930 በላይ ቅርንጫፎች፣ 1429 ኤቲኤሞች፣ 24/7 የሚሰሩ 33 የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች፣  2994 የፖስ ማሽኖች እንዲሁም በሞባይል እና ኮርፖሬት ኢንተርኔት ባንኪንግ አማራጮች ደንበኞቹን እያገለገለ ይገኛል፡፡  ባንካችን በሚያቀርበው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች ይጠቀሙ፡፡
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

Exchange Rate Applicable for Wednesday, November 20, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

Exchange Rate Applicable for Tuesday, November 19, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

Exchange Rate Applicable for Monday, November 18, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

Exchange Rate Applicable for Saturday, November 16, 2024.

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#exchangerate

አቢሲንያ ባንክ 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ!

ህዳር 5 ቀን 2017 አቢሲንያ ባንክ 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ በኢንተርሌክዥሪ ሆቴል አድርጓል።
በዚህ ስብሰባ ላይ እንደተገለጸው አጠቃላይ የባንኩ ሀብት 222.30 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ32.79 ቢሊዮን ብር ወይም የ17.30 በመቶ ዕድገት አሳይቷል።
ተጨማሪ ለማንበብ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ድረ ገጻችንን ይጎብኙ!

https://www.bankofabyssinia.com/am-2/

Показано 20 последних публикаций.