በምትጨነቀው ልክ ተዘጋጅ
በጣም ብዙ ሞኝ ሰዎችን አውቃለሁ ከማድረግ ይልቅ ማውራት የሚቀላቸው ከመጀመር ይልቅ ነገ ማለትን የሚቀላቸው ከመለወጥ ይልቅ ማማረርን ምርጫቸው አድርገው ህይወታቸውን የሚገፋ።
አንተስ ታዲያ ከየትኞቹ ጎራ ነህ? የተለያዩ ሀሳቦች አዕምሮህ ውስጥ በሚመላለሱበት ልክ ለመፍትሄ መታገል መቻል አለብህ! ስላሰብካቸው ወይም ደግሞ ስለተጨነቅክባቸው ቢቻ ሊስተካከሉልህ የሚችል ምንም ነገር አይኖርም እና መጋፈጥን ልመድ።
ብሩህ ምሽት!
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1