የስልክ አጠቃቀማችንን ሊያስተካክሉልን የሚችሉ ነጥቦች!
አብዛኛው ጊዜ በቀላሉ ልንቆጣጠራቸው በምንችላቸው ነገሮች ህይወታችንን ሲበላሽ ይስተዋላል።
ስልክ አሁን ላይ የብዙዎችን ህይወት ቀላል እያደረገ ያለና በዚያው ልክ ደግሞ የብዙዎችን ህይወት እያበላሽ ያለ ቴክኖሎጂ ነው።ነገር ግን ስልክ ህይወታችንን ማበላሸትም መጥቀምም የሚችለው እንደ አጠቃቀማችን ቢቻ ነው።
ከዚህ በታች የምዘረዝራቸውን የተወሰኑ ጠቃሚ ነጥቦች የነበራችሁን የስልክ አጠቃቀም የተሻለ ለማድረግ እና አዕምሮዋችሁ ላይ ተፅዕኖ በማይፈጥር መልኩ እንድትጠቀሙ ይረዳችሁ ዘንድ ተግባራዊ ለማድረግ ምክሩ።
1.ስልክህ በብዛት የምትጠቀመው ለምን እንደሆነ ለይተህ ለማወቅ ሞክር!
ትልቁ ችግር ማለት ችግራችንን ለይተን አለማወቃችን ነውና ስለዚህ አንተም መለየት መቻል ያለብህ ይኸው ነው:: ስልክህን አብዝተህ የምትጠቀመው ለምንድን ነው?ለፊልም,ለጌም, ለchatt ወይስ ለምን? ስለዚህ በትክክል ስልክህን አብዝተህ የምትጠቀምበት ምክንያት ለይተህ ለማወቅ ሞክር። ይህን ማድረግህ በቀላሉ እራስህን እንድትቆጣጠርና ካለህበት የስልክ ሱስ በቀላሉ እንድትወጣ ያግዝሃል::
2.Bussy የሚያደርጉህን ነገሮች አትቀበል
ስልክህን አብዝተህ የምትጠቀምበትን ምክንያት ለይተህ ካወቅክ በኋላ ያለ ምንም ማመንታት እነዛን ነገሮች ከስልክህ ጨርሰህ delete አድርጋቸው,ከሰዎች መቀበልንም አቁም።
3.ስልክህን የምትጠቀምበት የተወሰነ ጊዜ ይኑርህ
ስልክህን መጠቀም ያለብህ በቀን ውሎህ ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮችህን ከጨረስክ በኋላ ቢቻ ይሁን;ስራዎችህ ሰርተህ ድካም ሲሰማህ እና አዕምሮህን ማዝናናት ስትፈልግ ቢቻ ይሁን::
4. ስልክህ ሊጠቅምህ የሚችሉ ነገሮችን ቢቻ ሙላው
ስልክህ ላይ ሊኖሩ የሚገቡት ህይወትህ ላይ positive ተፅዕኖ መፍጠር የሚችሉ ነገሮችን ቢቻ መሆን አለበት
5. የስልክህን notification off አድርግ
የተለያዩ መልዕክቶችን እየገቡ ስልክህን ሊያስታውሱህ ስለሚችሉ የስልክህ ማስታወሻዎችን Setting ዉስጥ በመግባት off አድርጋቸው ።
5. free ስትሆን ጊዜህን በተለያዩ Positive ነገሮች ላይ ለማሳለፍ ሞክር
ለምሳሌ፦ የተለያዩ አለማዊና መንፈሳዊ መፅሀፎችን ማንበብ,ስፖርት መስራት,walk መውጣት,ቤተሰብህንና እገዛ የሚፈልጉ ሰዎችን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ማገዝ እና የመሳሰሉ ነገሮች ላይ እራስህን Bussy አድርግ::
6.መንፈሳዊ ቦታዎችና ጓደኞችህ ጋር በመሄድ እራስህን አዝናና።
7. የውሳኔና የአላማ ሰው ሁን
8. እያንዳንዱ እንቅስቃሴዎችህ በእቅድ የመምራት አቅምን አዳብር
9.ከላይ የፃፍኩልህን ነገሮች በሙሉ ቀስ በቀስ ተግባራዊ ለማድረግና የህይወትህ ህጎች ልታደርጋቸው ሞክር።
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1