ትናንትህን አመስግነው!
ህመም ጠንካራ ያረግሀል እንባ ጀግና ያረግሀል የልብ ስብራት አዋቂ ያረግሀል ስለዚህ ትናንትህን አመስግነው።ትናንትናህ ላይ ያሳለፍከው በህይወትህ የሆነው መጥፎ ነገር ነገህን የተሻለ ሊያረግልህ ነው።ነገሮች ከባድ የሆኑብህ ጠንካራ ሊያደርጉህ መሆኑን አስተዉል።
መልካም አዳር
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@Bright_Ethiopia1