የእጅህ ስዓት እድሜህን ነው ሚቆጥረው!
ሁላችንም የሰው ልጆች ይቺን ምድር የምንስናበትበት ቅፅበት እንዳለ እናውቃለን ግን ደግሞ የምናምንበት አይመስለኝም ።
ሞት መኖሯን የምናውቀው ቤተሰቦቻችንን ስናጣ,የቅርብ ጓደኞቻችንና ዘመዶቻችንን ስናጣ ወይም በህይወት የምናውቀው ሰው ባልጠበቅነው ቅፅበት መሞቱን ስንሰማ ቢቻ ነው።
ሞት መኖሩን እንድንረሳ ከሚያደርጉን ምክንያቶች ውስጥ በዋናነት #መሞቻ ጊዜያችን መች እንደሆነ አለማወቃችን ነው።
እናም ዛሬ አነድ challenge ልስጣችሁ እስቲ
⏱የግድግዳ ሰዐታችሁን ወይም ደግሞ የ እጃችሁን ሰዐት በተመስጦ ተመልከቱት,የሰኮንዶቹ ሩጫ ወዴት እንደሆነ ለማስዋል ሞክር, በእያንዳንዱ የሰኮንዶቹ ሩጫ ውስጥ እደሜህን ወደኋላ እያሽቆለቆለ እና ሞት ወዳንተ እየመጣ በአይነ ህሊናህ ትመለከተዋለህ።
ወዳጆቼ ከሞት በላይ ምንም ሊያስተምረንና ሊያጠነክረን የሚችል ነገር የለምና ቀሪ እድሜያችሁን ህልማችሁን ከማሳካት ጋር ለእናንተም ለህዝብም የሚተርፍ ጥሩ ነገሮችን በመስራት አሳልፋት።
ትችላላችሁ! እወዳቹለሁ
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1