ህይወት እኮ.....😒
ህይወት በውጣ ውረድ የተሞላች ነች! ምናልባት ውድቀታችን አነሳሳችን ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል እንደማይሆንም ግልፅ ነው ነገር ግን ከፍታችን የተሻለ አስደሳች ማድረጉ የማይቀር ነው።
ጠንካራ እና more resilient የሚያደርጋችሁን ውድቀት ውደዱት።ምርጡን ነገር እስከሚመጣ ወደፊት መግፋታችሁን ቀጥሉ!
መልካም አዳር!
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1