ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ : የካቲት 1/2017
የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም መውጫ ፈተና በሠላም ተጠናቀቀ።
***
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለውስን የመደበኛ መርሐ ግብርና ለኤክስቴንሽን መርሐ ግብር ተማሪዎች ከጥር 26/2017 እስካ የካቲት 1/2017 ዓ:ም ሲሰጥ የሰነበተው /የቆየው/ የመንፈቀ ዓመት መውጫ ፈተና ያለ ምንም ችግርና መስተጓጎል በሠላም መጠናቀቁን የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች የምርምር;የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አስታወቀ።
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ