Christ Life Reflection || የክርስቶስ ሕይወት ነጸብራቅ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


"፤በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። " ፊል 2: 5
▷ መዝሙሮች፣ ትምህርቶች፣ እንዲሁም ሌሎችም

CREATOR 👉 @Mamush4
Other Channels 👉 @Musiclesson1
👉 @Mercymusicstudio

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




ያዕቆብም መንገዱን ሄደ፥ የእግዚአብሔር መላእክትም ተገናኙት።ያዕቆብም ባያቸው ጊዜ፦ እነዚህ የእግዚአብሔር ሠራዊት ናቸው አለ፤ የዚያንም ስፍራ ስም ምን ብሎ ጠራ ብሎ ጠራው??
Опрос
  •   መሃናይም
  •   ገላዓድ
  •   ሶርያ
  •   ይገርሠሀዱታ
29 голосов


አሁንም ና፥ አንተና እኔ ቃል ኪዳን እንጋባ፤ በእኔና በአንተ መካከልም ምስክር ይሁን።ያለው ማን ነበር ??
Опрос
  •   ላባ
  •   ያዕቆብ
  •   ኤሳው
  •   ይስሀቅ
  •   የላባ ወንድሞች
26 голосов


ላባ ያዕቆብ መኮብለሉን በስንተኛ ቀን አወቀ??
Опрос
  •   በሶስተኛ ቀን
  •   በአራተኛ ቀን
  •   በስምንተኛ ቀን
  •   በሁለተኛ ቀን
26 голосов


ያዕቆብም የላባ ልጆች ምን ስሉት ሰማ??
Опрос
  •   ያዕቆብ ለአባታችን የሆነውን ሁሉ ወሰደ፤
  •   ይህንም ሁሉ ክብር ከአባታችን ከብት አገኘ
  •   አባታችንን ተሳደበ
  •   ሀእናለ
  •   ሁሉም
25 голосов




Репост из: 𝚈𝚎𝚜𝚑𝚞𝚊 𝚙𝚒𝚌𝚝𝚞𝚛𝚎𝚜
•እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ...የተወለደው ስላዳናችሁም እንኳን ደስ አላችሁ..🥰😊

✓“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልናአለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካርኃያል አምላክየዘላለም አባትየሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
ኢሳይያስ 9፥6


.              ልደት
            ዘማሪ ሰለሞን ቡላ
        | Christmas Song |
              መልካም በዓል
  ˚*•‌✩•‌*˚ ✿ ˚*•‌✩•‌*˚ ✿  *•‌✩•‌*˚ 
🧑🏽‍🎄🎄🎁🎁🎁 ☃️🎁🎁🎁🎄🎅🏾
  ୧‿︵‿︵◦•●◉◉●•◦︵‿︵‿୨
      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀe
On you tube | Christ life reflection

@CLREthiopia @CLREthiopia


.              ተወለደልን
            ዘማሪት ቅድስት ካሳ
        | Christmas Song |
              መልካም በዓል
  ˚*•‌✩•‌*˚ ✿ ˚*•‌✩•‌*˚ ✿  *•‌✩•‌*˚ 
🧑🏽‍🎄🎄🎁🎁🎁 ☃️🎁🎁🎁🎄🎅🏾
  ୧‿︵‿︵◦•●◉◉●•◦︵‿︵‿୨
      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀe
On you tube | Christ life reflection

@CLREthiopia @CLREthiopia


🎄 HAPPY CHRISTMAS 🎄
🎁CHRISTMAS SONGS
የክርስቶስ ህይወት ነፀብራቅ | @CLREthiopia

👇 SᴜʙSᴄʀɪʙᴇ ᴜs ᴏɴ ʏᴏᴜᴛᴜʙᴇ
Christ life reflection


የአብርሃም ምስት ሳራ በስንት አመትዋ ሞተች???
Опрос
  •   በ 121 አመት
  •   በ 190 አመት
  •   በ 125 አመት
  •   በ 127 አመት
  •   በ 117 አመት
  •   በ 118 አመት
304 голосов


አብርሃም ሎሌዉን ጠርቶ ለልጁ ምስትን እንድያመጣለት ከዘዘዉ በዋላ ከምን ሴቶች ምስትን እንዳይወስድ አዘዘው ??
Опрос
  •   ከግብፅ
  •   ከ ከነዓን
  •   አብዜብ
  •   ከዞዓር
256 голосов


አብርሃም ከይስሐቅ እና ከእስማኤል ውጪ ስንት ልጆችን ወለደ ???
Опрос
  •   4ልጆች
  •   5ልጆች
  •   2ልጆች
  •   3ልጆች
  •   6 ልጆች
277 голосов


ይስሐቅም ከጌራራ ሸለቆ ተነስቶ ወዴት ነው የሔደው ??
Опрос
  •   ወደ ከነዓን
  •   ወደ ግብፅ
  •   ወደ ቤርሳቤህ
  •   ወደ ዞአር
254 голосов


በምድርም ራብ ሆነ አብራምም በዚያ በእንግድነት ይቀመጥ ዘንድ ወደ ወረደ በምድርም ራብ ጸንቶ ነበረ ።
Опрос
  •   ግብፅ
  •   ከነአን
  •   ወደ አዜብ
  •   ዞአር
319 голосов


የሴም ትውልድ ይህ ነው ።ሴም የ100 አመት ሰው ነበረ :አርፋክስድንም ከጥፋት ዉኃ በዋላ በ2ተኛው አመት ወለደ ።ሴምም አርፋክስድን ከወለደ በኋላ ስንት አመት ኖረ
Опрос
  •   500አመት
  •   600አመት
  •   300አመት
  •   400አመት
236 голосов


እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ኃያል አዳኝ ነበረ ስለዚህም በእግዚአብሔር ፊት ኃያል አዳኝ እንደ ተባለ ።
Опрос
  •   ናምሩድ
  •   ሲዶን
  •   ሰብታ
  •   ኩሽም
230 голосов


ምድርን ሁሉ በአንድ ቋንቋና ንግግር ነበረች።ከምስራቅ ተነስተው በሄዱ ግዜ በ ምድር አንድ ሜዳ አገኙ
Опрос
  •   በሰናፆር
  •   በባብሎን
  •   በከነዓን
  •   በአራራት
258 голосов


ኖኅም ከወይን ጠጁ ስካር ነቃ ታናሹ ልጁ ያደረገበትንም አወቀ :እንድህም አለ ::---
Опрос
  •   ከነአን እርጉም ይሁን
  •   ለወንድሞቹም የባርያዎች ባሪያ ይሁን
  •   ይሙት
  •   ዘሩም ይጥፋ
  •   ሀ እና ለ
  •   ሐ እና መ
  •   ሁሉም
265 голосов


Репост из: Missionary University
እንኳን ደስ አላችሁ !

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ከዘመኑ ጋር አብሮ የዘመነ የቦታ ርቀት ሳይገድቦት የእጅ ስልኮን  አልያም ኮምፒውተሮን በመጠቀም በኦንላይ በቤቶ ሆነው ትምህርቶን መማር እንዲችሉ እድሉን አመቻችቱዋል። ሙሉ እውቅና ባገኘባቸው የትምህርት ዘርፎች በዲፕሎማ ፡ በመጀመሪያ ዲግሪና በማስትሬት ዲግሪ ፕሮግራሞች  በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ፣ በስነ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት በክርስቲያን አውድ  ፤ ተማሪዎችን  ተቀብለን መመዝገብ መጀመራችንን እንገልጻለን!

ልዩ የሚያደርገን
1. የተቀላጠፈ የ24/7 አገልግሎት መስጠታችን
2. በተመጣጣኝ ክፍያ ማስተማራችን

📚www.missionaryuniversity.org

አሁኑኑ ይመዝገቡ👉 https://missionaryuniverisityweb.com/my/student/register

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk

Показано 20 последних публикаций.