THE GOAT 𝗖𝗥𝟳 🐐


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ክርስቲያኖ ሮናልዶ! 🐐
በዚህ ቻናል የምንጊዜም ኮከብ, ምርጥ,ድንቅ, እሱ ለመግለፅ ቃል የምናጣለት ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚነገርበት እና የሚዘከርበት ቻናል ነው ! 🐐
ስለ ንጉሱ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የህይወት ታሪክ , ታሪክ ቀያሪ ጨዋታዎቹን ትውስታዎች እንዳስስበታለን!
የንጉሱ ቪድዮ- https://t.me/+gH_jyD6SdTA4Yjlk

ለማስታወቂያ :- @Mit_bami

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?

100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?

እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ TOP 6 የታላቆቹ ክለቦች የTELEGRAM ቻናል ተከፈተ!

❓የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ መረጃ ለማግኘት መርጠው ይቀላቀላሉ ✔️👇👇👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk


#official

የሳውዲ ፕሮ ሊግ አሁን በእስያ ቁጥር አንድ ሊግ በመሆን ተመዝግቧል ።

ᴛʜᴇ ɢᴏᴀᴛ ᴇҒҒᴇᴄᴛ 🐐

@CristianoRonaldo_ETH


✅ OFFICIAL

ክርስቲያኖ ሮናልዶ አል ሪያድ ላይ ያስቆጠራት አስደናቂ ግብ የሳውዲ ሊግ 27ኛ ሳምንት ምርጥ ግብ ተብላ ተመርጣለች።

@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH


ዘንድሮ በሳዑዲ ፕሮ ሊግ እንደ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ብዙ ጎል ያስቆጠረ ተጨዋች የለም! (23)

@CristianoRonaldo_ETH


New platform, new opportunity, seize the opportunity for a better tomorrow
HUAWEI 5G is a high-quality online work platform dedicated to creating a high-income platform for low-income people and people with dreams. To help you get a satisfactory income, please set the following goals:

1️⃣ Invite 1 new member to join your team every day and become a formal member.

2️⃣ Guide 1 B-level member to invite work every day to help them increase their income.

3️⃣ Help 1 B-level member to increase their income by renting high-yield products every day.

Remember, you are here to make money, not to waste time. If you don't work hard today, your income will not change tomorrow.

Channel link: https://t.me/huawei5G_investors

Registration link: https://www.hw5ginvestors.com/?invitation_code=37A93


የክርስቲያኖ_ሮናልዶ የሳምንቱ ምርጥ ጎል እጩ ሆኖ ቀርቧል ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት vote ስጡ👇 https://www.spl.com.sa/ar/vote#fek-2da23b88-28dd-4d19-89ba-498d7b3c6eff


@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH


OFFICAL:

በአለም አቀፍ የእግር ኳስ ታሪክ እና ስታትስቲክስ ፌዴሬሽን (IFFHS)

ክርስቲያኖ ሮናልዶ 500 የሊግ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ብቸኛዉ እና የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሏል።🐐

@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH

2k 0 4 1 112

እንዴት አደራችሁ የንጉሱ ቤተሰቦች 🐐❤

መልካም ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘን ✌️🏽🥰

@CristianoRonaldo_ETH


ክርስቲያኖ ሮናልዶ 233 ብሬስ መስራት ችሏል!

ይህም በ እግርኳስ ታሪክ ብቸኛው እና የመጀመሪያው ተጨዋች ያደርገዋል ከዚህ በፊትም ሪከርዱ በ ክሪስ እጅ የነበረ ስሆን ክሪስ የራሱን ሪከርድ ነው ያሻሻለው።

🔥🐐

@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH


Devid degea በክሪስ ፖስት ስር😮‍💨

@CristianoRonaldo_ETH


Репост из: Mondbet
🚨ተመላሽ ገንዘብ {Cash back}🚨

አንድ ወይም ሁለት ጨዋታ ሁሉንም እንዲያጡ ሊያደርጎት ነው?
አያስቡ!!!

ወደ https://mondbet.com በመግባት አሁኑኑ ያረጋግጡ።

የደንበኞች አገልግሎት በ+251906436666/+251906536666/+251906746666/+251906846666 እና በቴሌግራም 👉 @Mondbetsupport ማግኝት ይችላሉ።


2007-2025❤❤

SHARE @CristianoRonaldo_ETH
SHARE @CristianoRonaldo_ETH


ሮናልዶ 30 አመት ከሞላው በኃላ 470 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።🤯

SHARE @CristianoRonaldo_ETH
SHARE @CristianoRonaldo_ETH


#ክሪስትያኖ ዘንድሮ ለክለብ እና ሀገር:

🏟 42 ጨዋታዎች
🧠 43 G/A
⚽️ 38 ግቦች
🎯 5 አሲስቶች

🔥!

@CristianoRonaldo_ETH


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን  አደረሳችሁ !!

መልካም በዓል....❤

@CristianoRonaldo_ETH


ክሪስ 2025 ከገባ ትላንት 17ኛ ግቡ ነው!

@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH


#ሮናልዶ ዘንድሮ በሳውዲ ፕሮ ሊግ 23ኛ ጎሉ ላይ መድረስ ችሏል!🔥

@CristianoRonaldo_ETH


ለመጀመሪያው ተቀማጭዎ ውስጥ የ 100% ጉርሻ ለማሸነፍ አሁኑኑ_ይጫኑ

@CristianoRonaldo_ETH


Mr. Remontada

#ሮናልዶ 933ኛ ጎሉ ላይ ደርሷል 2025 ከገባ ጀምሮ ለአል ናስር 17 ጊዜ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተሸልሟል!👏

@CristianoRonaldo_ETH

3k 0 2 5 161
Показано 20 последних публикаций.