Cristiano Ronaldo ❤️❤️
የሮናልዶ እህት Katla Aveiro በኢንስታግራም ገጿ የፃፈችው ልብ ሚነካ ንግግር
🗣 ወደፊት ሳረጅ የልጅ ልጆቼ ምንድነው ክብር? ምንድነው ስኬት ? ምንድነው ሰርቶ አለመወደስ? ምንድነው ውድቀት? ምንድነው ከፍታ.? ምንድነው ጠንክሮ መስራት? ሲሉኝ ስለ ወንድሜ.. ስለ አጎታቸው በኩራት አወራለው።..
✅ ከፖርቹጋል ዋና ከተማ ርቆ በሚገኝ ውሀ ዳርቻ በምትገኝ ምጢጥዬ ቤት ውስጥ ስለተወለደው.... የዝናብ ውሀ እንዳይነካን በባልዲ ና በመቅጃ ቤቱን የከበቡት እኛ ቤት ያደገውን... ወለል እንዲመስል ብለን ፕላስቲክ የምንሸፍንባት ቤት ነዋሪዉን.... ያቺ በእንጨት ምግብ የምንሰራባት ቤት ፤ በሙቅ ውሀ ገላ ለመታጠብ ውሀ በእሳት ምናፈላባት ፤
✅ ክፍሉ ስር አራት ወንድሞቹ ጋ ተጠጋግቶ ስላደገው... ምንጣፍ አንጥፎ ተኝቶ ስላደገው ፤... የቀድሞ የባህር ላይ ተዋጊ አባት ና ድሀ ምንም ከሌላት እናቱ እቅፍ ስላደገው የኔ ጀግና።
✅ ስለገነባው ትልቅ ግዛት አወራለሁ ፤ ስለሱ ጥንካሬ እናገራለሁ.... ቃል ገብቶ ቃሉን በእውን ስላሳየባቸው ቀናት እመሰክራለሁ። ስለ ቁጡ ባህሪዉ አወራለሁ ፤ መቃብር ቆፍረው አዘጋጅተውለት እንኳ ተስፋ ሳይቆርጥ ስለተወጣባቸው ወቅቶች ፤ በቴሌቪዥን ከምታይ ፊልም በላይ ስለሚያምረው ስለ እውነተኛ ፊልም ሰሪዉ አጎታቸው በደስታ አወራቸዋለዉ።.
✅ ..ፈጣሪ ይመስገን እኔም የታሪኩ ተቋዳሽ ነኝ.... ምን አይነት ጊዜ ነው ያሳለፍነው? በወንድሜ በጣም ኩራት ተሰምቶኛል።
"ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፈፅሞታል!"
@CristianoRonaldo_ETH