📚 ⭕️ የ2017 ዓ.ም 1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተናን ይመለከታል
✅ የ2017 ዓ.ም የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና መረጃ ለ6ኛ ና 8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች
1️⃣ የ6ኛ ክፍል በተመለከተ
✍️ በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:-
👉 አማርኛ
👉 English
👉 ሒሳብ
👉 አካ/ሳይንስ እና
👉 ግብረ-ገብ
✍️ የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና የሚዘጋጀው ከ6ኛ ክፋል first semester (5ኛ ክፍልን first semester ይጨምራል)
2⃣የ8ኛ ክፍል በተመለከተ
✅ የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና የሚዘጋጀው ከ8ኛ ክፍል first semester (ከ7ኛ ክፋልን first semester ይጨምራል)
✍️ በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:-
👉 English
👉 አማርኛ
👉 Mathematics
👉 Social Studies
👉 General Science
👉 Citizenship
📚 በመሆኑም የፈተና ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት በአግባቡ ማጥናት ይጠበቅባቸዋል::
⭕️ በዚህ መረጃ መሠረት ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
share and join this channel
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉👉 @EEC1227