✅ ሂሊንግ ቦት
📍ኢኮፒስ የተባለ የደቡብ ኮሪያ ስታርታፕ የተበከሉ ሀይቆችን ዉሀ የሚያጸዳ ሂሊንግ ቦት የተሰኘ ጀልባ አስተዋዉቋል፡፡
📍የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የተሰራዉ ይህ ጀልባ በቀን እስከ 2.5 ሚሊዮን ሊትር የተበከለ ዉሃ ማጣራት ይችላል፡፡ የውሀን የብክለት መጠን ለማወቅ፣ ጀልባዉን ለማንቀሳቀስ እና መረጃዎችን ለመተንተን ቴክኖሎጂዉ ጥቅም ላይ ይዉላል፡፡
📍ኢንትረስቲንግ ኢንጅነሪንግ በድረ-ገጹ ባወጣዉ ዘገባ ጀልባዉ ሾፌር አልባ መሆኑን ገልጿል፡፡
📍24 ሰዓት ሙሉ ያለማቋረጥ ውሀ የማጣራት ስራዉን የሚከውነው ይህ ጀልባ በፀሀይ ሀይል የሚሰራ በመሆኑ ከአካባቢ ብክለትም የጸዳ ያደርገዋል፡፡
📍8 ሰዎች የማሳፈር አቅም ያለዉ ጀልባዉ ኮንሲዩመር ኤሌክትሮኒክ ሾዉ (CES 2025) በተባለ የቴክኖሎጂ ዐዉደ ርዕይ ላይ ለፈጠራው እውቅና በመስጠት ሽልማት እንደሚበረከትለት ይጠበቃል፡፡
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT