#Programming Language #Pt3
#Programming Language ለመማር ከየት መጀመር አለብን ?
1. HTML (HyperText Markup Language):
# HTML የWeb-Pageን አወቃቀር(Skeleton) የሚገልጽ ቋንቋ እንጂ ሙሉ የፕሮግራም አወጣጥ ቋንቋ አይደለም። ስለዚህ የWeb-Page ለመስራት የመጀመሪያ እርምጃ ነው።
2. CSS (Cascading Style Sheets):
# HTML የWeb-Pageን አወቃቀር የሚገልጽ ሲሆን CSS ደግሞ የWeb-Pageን ገጽታ (style) እንድንቆጣጠር ይረዳናል።
# የWeb-Pageን Color ፣ fonts ፣ Layout እና ሌሎች የእይታ ገጽታዎችን እንድናስተካክል ያስችለናል።
# የተሻለ እና ማራኪ የWeb-Pages እንድንፈጥር ያግዘናል።
# CSS የWeb-Page ዲዛይንን በተመለከተ እጅግ አስፈላጊ ነው።
3. JavaScript:
# JavaScript የWeb-Pageን በይነተገናኝ (interactive) ለማድረግ ይጠቅመናል።
# User ከWeb-Page ጋር እንዲገናኝ (ለምሳሌ፣ ቁልፎችን መጫን፣ ፎርሞችን መሙላት) እና የWeb-Pageን ይዘት በቅጽበት እንዲቀይር ያስችለናል።
# በተጨማሪም JavaScript #back-end Project በNode.js በመጠቀም መስራት እንድንችል ያስችለናል።
# የWeb-Pageን የበለጠ ተለዋዋጭ እና ጠቃሚ ያደርገዋል።
4. Back-End Lang (Python, Node.js, PHP):
# የጀርባ-ፍጻሜ ቋንቋዎች የWeb-Pageን Server-side logic እንድንጽፍ ያስችሉናል።
# የDatabase አያያዝ፣ የተጠቃሚ ማረጋገጫ (authentication) እና ሌሎች የBack-End ተግባራትን እንድናከናውን ይረዳናል።
# Web-Pages (dynamic Web-Page) ለመስራት አስፈላጊ ነው።
# የተለያዩ የጀርባ ፍጻሜ ቋንቋዎች አሉ። ከነዚህም እንደ ፓይዘን(Python), ኖድጄኤስ(Node.js), ፒኤችፒ(PHP) የመሳሰሉት ይገኙበታል።
5. Database (MySQL, PostgreSQL, MongoDB):
# የData-base ቴክኖሎጂዎች መረጃን ለማከማቸት እና ለማስተዳደር ያገለግላሉ።
# እንደ የተጠቃሚ መረጃ፣ ምርቶች እና ሌሎች የWeb-Page መረጃዎችን ለማከማቸት አስፈላጊም ናቸው።
# Back-end የፕሮግራም አወጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
በተጨማሪም :
# HTML እና CSS የWeb-Pageን መሰረታዊ አወቃቀር እና ገጽታ እንድንረዳ ይረዱናል።
# JavaScript የWeb-Pageን በይነተገናኝነት እንድናሳድግ ያስችለናል።
# የጀርባ ፍጻሜ ቋንቋ እና የዳታቤዝ ቴክኖሎጂዎች የWeb-Pageን ተግባራዊነት እንድናሳድግ ይረዱናል።
# እነዚህን ደረጃዎች በመከተል የProgramming ችሎታን ማዳበር እንችላለን።
#ይቀጥል የምትሉ #React 😊
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT