📍ያኔ ትልቅ ስህተትን ጂሚ ሰራ ፤ 911 ደወለ ''ሃሎ መስፍኔ አለው ለፖሊሱ ፤ ሄለው አለው ፖሊሱም ፤ ጂሚ ቀጠለ ቤቴ ተዘርፎ 400 ሺህ ዶላር እና 1500 ቢትኮይን ተዘርፊያለሁ'' ሲል አመለከት
📍በዚህ ሰአት ነበር ስህተቱ የመጣው ፤ ይህም ከ2013 አንስቶ ጂሚ ሳያውቅ ለረጅም አመታት የአሜሪካ IRS ተቋም 50,000 ቢትኮይን ማነው የዘረፈው በሚል ጥናት እያካሄደ ነበር
📍በዛ ሰአት ነበር ጂሚ ኢንቨስት ያደረኩበትን 1500 ቢትኮይን እና 400 ሺ ዶላር ተዘረፍኩ ሲል ባመለከተበት ወቅት የአሜሪካ መንግስት ሃከሮችን በመቅጠር በዛን ጊዜ 50,000 ቢትኮይን የተላከባቸውን አድሬስ ኋላ ላይ Kyc ከአመታቶች ቡሃላ ስለተሞላላቸው ማንነቱን እያጣሩ ነበር