Top 5 ሀገራት ኢንተርኔት ነፃ የሆነባቸዉ ሀገራት
እንደሚታወቀዉ በአሁን ሰአት ከሀገራችን አልፎ በአፍሪካ የኢንተርኔት ዋጋ በጣም እየናረ መጥቷል ፣ ነገር ግን በአለማችን ካሉ ሀገራት የኢንተርኔት አገልገሎት ነፃ የሆነባቸዉ ሀገራት አሉ ብላቹስ ምን ያክሎቻቹ ታምናላቹ ?? ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ 5 ቀናት በአሪፍ አቀራረብ በአለማችን ካሉ ሀገራት ዉስጥ Top 5 የኢንተርኔት አገልግሎት ነፃ የሆነባቸዉን ሀገራትን በሰፊዉ የምናካፍላቹ ይሆናል ! እስቲ ሁላቹም አብሮነታቹን ይሄንን ፖስት ላይክ በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን ❤️
ለማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት በቴሌግራም ቦታችን ያናግሩን
👇
○ ● ○ 🫲 E L A T E C H 🫱 ○ ● ○