#Croatia
በ2ተኛ ደረጃ የምትገኘዉ ሀገር በተፈጥሮ ሀብቷ የምትታወቀዉ Croatia ነች ። ይህች ሀገር የኢንተርኔት አገልግሎትን ለሀገሪቷ ህዝቦች ለማስፋፋት እና ለማሻሻል በሰፊው እየሰራች ያለች ሀገር ስትሆን በ2027 ደግሞ በየቤቱ እስከከ 100Mb በሰከንድ የዳዉንሎድ ፍጥነት ያለዉ በመንግስት ዩኒቨርሲቲ እና የመንግስት መስርያ ቤቶች ደግሞ 1Gb በሰከንድ ፍጥነት ያለዉ ኢንተርኔት ለመዘርጋት ያቀደች ስትሆን ፣ በአሁን ሰአት በዚህ ሀገር ሰዉ በሚበዛበት እና በገበያ ማእከሎች ዉስጥ የዳዉንሎድ ፍጥነቱ 14Mb በሰከንድ የሆነ ነፃ ኢንተርኔት ለህዝቦቿ ትሰጣለች ። እስቲ በየአካባቢያቹ ያላቹ WiFi የምትጠቀሙ ያላቹን የኢንተርኔት ፍጥነት እዚህ ዌብሳይት 👉 speed ላይ በመሄድ ለክታቹ ያላቹን የኢንተርኔት ፍጥነት Screenshot በማድረግ ኮመንት ላይ አጋሩን 🫴
ለማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት በቴሌግራም ቦታችን ያናግሩን
👇
○ ● ○ 🫲 E L A T E C H 🫱 ○ ● ○