👉የወጪ እና ተጨማሪ ክፍያ ውል (Cost Plus Fee Contract)
📜ይህ የውል አይነት ለግንባታው የወጣውን ዋጋ እና ለተቋራጩ የሚከፈለውን የጉልበት ዋጋ ወይም ትርፍ የሚከፈልበት ሲሆን በሦስት አይነት መንገድ ሊገለጽ የሚችል ነው።
🚧(1). ወጪ እና ቁርጥ ክፍያ (Cost plus fixed fee):-
⏺አንድን ሕንጻ ለመገንባት የሚዋዋለው ተቋራጭ ለሕንጻው ግንባታ ያወጣው የሚያስአጋ ምንምም ይሁን ምን ለሰራበት ለብቻው ተለይቶ የሚከፈለው ሲሆን ነው።
▶️ለምሳሌ አንድ ሕንጻን ከሚፈጀው ዋጋ የተለያየ (የሚቀያየር) ቢሆንም ተቋራጩ ግን ለገነባበት የተስማማው ገንዘብ 1,000,000 ብር ያ ብር ብቻ የሚከፈለው ሲሆን ነው።
🚧(2). ወጪ እና አንጻራው ፐርሰንት ክፍያ (Cost Plus Percentage fee)፦
⏺በዚህ አይነት ውል ላይ ተቋራጩ የሰራውን ሥራ ያህል በተቆረጠ ፐርሰንት የሚከፈለው ሲሆን ነው።
▶️ለምሳሌ፦ ተቋራጩ አንድን ፕሮጀክት በ100,000,000 ብር ቢያጠናቅቅ ግንባታውን ላከናወነበት ክፍያ 10% የተዋዋለ ቢሆን 10,000,000 ብር የሚቀበል ሲሆን ነው።
🏷ነገር ግን የግንባታ ዋጋው ቢጨምር ወይም ቢቀንስ ለተቋራጩ የሚከፈለውም በዚያው ልክ (በፐርሰንት ስለሚባዛ) ይለያያል ማለት ነው።
🚧(3) ወጪ እና የተለያየ ክፍያ (Cost Plus Variable Fee)፦
⏺በዚህ ውል አይነት ተቋራጩ በተለያዩ የሥራ አይነቶች የተለያየ ክፍያ የሚያገኝበት ሲሆን ነውል።
▶️ለምሳሌ፦ የመሬት ሥራዎችን ሲያጠናቅቅ 10% ክፍያ ለሰራበት የሚፈጸመበት፣ ከመሬት በላይ ላሉ ዋና ዋና ስትራክቸራ ሥራዎች ሲያጠናቅቅ 15% ክፍያ ለሰራበት የሚፈጸመበት፣ማጠቃለያ ሥራዎች (Finishing works) ሲያጠናቅቅ 8% ክፍያ ለሰራበት የሚፈጸመበት ሲሆን ወይም በሌላ መንገድ በየደረጃው የተለያየ ክፍያ ከተዋዋለ ነው።
🎲ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK
📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT
💫ቲክቶክ:👇
www.tiktok.com/@etconp7
@etconp