👉የሪልስቴቶች ጉዳይ ቤቶች ያሉት ማስታወቂያ ላይ ነው
💫አንዳንድ ሪልስቴቶች ገንብተው ለባለቤቶች አስረክበዋል። በርካቶች ግን ደንበኞቻቸውን ዘርፈዋል። በሀሰት የመሰረት ድንጋይ ሳያወጡ እየተገነባ ነው ገንዘብ ጨምሩ ፤ ያላለቀውን አልቋል እያሉ ያዋክባሉ።
⏺በርካታ ሰዎች እንደትጭበረበሩ እንደተታለሉ እየነገረ ነው።
⭐️እስኪ ከየትኛው ሪልስቴት ቤት ተረከባችሁ ?
🌟የትኞቹስ አጭበረበሯችሁ ?
እስኪ በዝርዝር ፃፉልን።
⚡️መንግስት ሪልስቴቶችን ለመቆጣጠር አወጣሁት ያለው ህግ የት ደረሰ??
📩ኮሜንት መስጫ ቦክስ ላይ እንወያይበት
@etconp