አትሳሳት ጓደኛዬ........
ዝቅ የሚሉት ለህሊናቸው ያልተገዙ ሰዎች ብቻ ናቸው..ዝቅ የሚሉት ክብር ባለሌለው ቦታ ላይ የተገኙ ሰዎች ብቻ ናቸው......ዝቅ የሚሉት አይምሯቸውን ከልባቸው ጋር ያላዋዱ ሰዎች ናቸው...
ታዲያ ለምንድን ነው እኔ ማፍረው?
ለምንድን ነው ዝቅ የምለው?
ለምንድን ነው ራሴን የምከሰው?
መጀመሪያ ራስህን አፅዳ.....ውስጥህ ያሉትን መጥፎ ልማዶች ሁሉ በደምብ አፅዳ.....መሲሑንም ይቅር በለኝ በለው.....ቀን-ከሌት ራስህን በመገንባት አሳልፍ.....መቼም ቢሆን ራስህን ከመግዛት ወደኃላ እንዳትል...ክብር ባሌለውም ቦታ ላይ አትገኝ....ከዛ ሁሉም ሰው አንተን የማያከብርበት መንገድ ያጣል.....ይሄ ነው ቀና ብሎ መሄድ ማለት...ይሄ ነው ሰላማዊ ሰው ማለት...❤️✍✍