በጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ጊዝያዊ ምክር ቤት ማቋቋሙን አስታወቀ‼️
ታህሳስ 4 ምሽት ይፋ የተደረገው መግለጫ እንደሚያሳየው ከሆነ የትግራይ ህዝብ ጥቅም የሚረጋገጠው በሰላማዊ ትግልና ውይይት እንጂ በጦርነት አይደለም ብሎ የሚያምነው በጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ፓርቲው መደበኛ 14 ጉባኤውን እስኪያካሂድ ድረስ ፓርቲውን የሚመራ ጊዝያዊ ምክር ቤት ማቋቋሙን ከመግለጫው ተመልክተናል።
የምክር ቤቱ አባላት ደግሞ ከኃላ ቀሩና ከወንጀል ቡድኑ ጋር አንሰለፍም ያሉ ከፍተኛ አመራሮች መሆናቸውን መግለጫው ይገልፃል።
@Esat_tv1