የአክሱም ከተማ ፍርድ ቤት፣ ሒጃብ በለበሱ ሴት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ መከልከል ዙሪያ ካሁን ቀደም ያስተላለፈውን የእግድ ትዕዛዝ ያልተቀበሉ ትምህርት ቤቶች ርዕሰ መምህራን የካቲት 7 ቀን በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ትናንት ማዘዣ ማውጣቱን የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል‼️
ፍርድ ቤቱ በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ያወጣባቸው፣ አምስት ትምህርት ቤቶች ናቸው። ፍርድ ቤቱ፣ የአክሱም ከተማ ትምህርት ቤቶች በሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ ሒጃብ በመልበሳቸው ሳቢያ የጣሉትን እገዳ ቀደም ሲል ማገዱ ይታወሳል።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
ፍርድ ቤቱ በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ያወጣባቸው፣ አምስት ትምህርት ቤቶች ናቸው። ፍርድ ቤቱ፣ የአክሱም ከተማ ትምህርት ቤቶች በሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ ሒጃብ በመልበሳቸው ሳቢያ የጣሉትን እገዳ ቀደም ሲል ማገዱ ይታወሳል።
@Esat_tv1
@Esat_tv1