የዓድዋ ድል ሚስጢር ኢትዮጵያውያን ስለሀገራቸው ክብር ያሳዩት ፍጹም አንድነት ነው‼️
የዓድዋ ድል ሚስጢር ኢትዮጵያውያን ስለሀገራቸው ክብር ያሳዩት ፍጹም አንድነት መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው ገልጸዋል፡፡
ድሉ የአፍሪካውያን የአርነት ትግልና የፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ እንዲፋፋም ትልቅ ጉልበት መሆኑንም አስታውቃል፡፡
“የዓድዋ ድል የ19ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ጦርነት እና ድል ነው” ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ ፤ የዓድዋ ድል የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ያስከበረና የአሸናፊነት ሥነ-ልቦናን ያጎናጸፈ ድል እንደሆነም መናገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
129ኛ የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሀሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በመከበር ላይ ይገኛል።
@Esat_tv1