Репост из: 🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥
------መለየት ከባድ ነው!!------
🔺==========🔺
አብሽሩ ያ ኢኽዋ ያ አህለል ሐበሻ
ስሜቱን ዋጥ አድርጉት አንሁን ሆደ ባሻ
በሰላም መድረሱ በጣም ደስ ብሎናል
የሚወዱትን ሰው መለየት ይከብዳል
ብቻ… ደስታ እና ሀዘን ተቀላቅሎብናል
መለየት ከባድ ነው ሆድን ባር ባር ይላል
በሉ ቆም በሉ ይብቃ ትካዜ እዝነት
ወደ ስራ እንግባ ለተፈጠርንለት
የሄደበት ይቀናው አላህ ያሳካለት
አንዘን አንተግዝ ዱዓ እናድርገለት
አደራ ሸይኹና በዱዓ እንዳትረሳን
ከሐበሻ ምድር ተማሪዎችህ ነን
-------------
📝أبو الحارث عبد الرحمٰن
-------
t.me/Abulharis1/4814
💡https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer/46
🔺==========🔺
አብሽሩ ያ ኢኽዋ ያ አህለል ሐበሻ
ስሜቱን ዋጥ አድርጉት አንሁን ሆደ ባሻ
በሰላም መድረሱ በጣም ደስ ብሎናል
የሚወዱትን ሰው መለየት ይከብዳል
ብቻ… ደስታ እና ሀዘን ተቀላቅሎብናል
መለየት ከባድ ነው ሆድን ባር ባር ይላል
በሉ ቆም በሉ ይብቃ ትካዜ እዝነት
ወደ ስራ እንግባ ለተፈጠርንለት
የሄደበት ይቀናው አላህ ያሳካለት
አንዘን አንተግዝ ዱዓ እናድርገለት
አደራ ሸይኹና በዱዓ እንዳትረሳን
ከሐበሻ ምድር ተማሪዎችህ ነን
-------------
📝أبو الحارث عبد الرحمٰن
-------
t.me/Abulharis1/4814
💡https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer/46