👉 ለሙስጠፋ ተለመነለት ብለው ጀምዒዮች ዘመሩ ለፈለፉ እውነት ሙስጠፋን ያስጠይቀዋልን....?
------
-------
👉 የአሸዋ ሜዳ ባዶ ውርጋጦች👈
-------------------------------_---------_------
هم في هذه الساعة صاروا كالغريق الذي يستنجد بالطحلب
ከመደንገጥ የተነሳ ለመዳን የባህር አረም ወይም አረፋ እንደሚጨብጥ ሰማጭ ቢጤ ሆነዋል።
👉 የአሸዋ ሜዳ ጀምዒዮች የተሰጣቸውን የቤት ስራ አቅጣጫ ለማስቀየስ ምስራቅና ምዕራብን አንድ ላይ ለመጨፍለቅ ሲፍጨረጨሩ ሲጋጋጡ ይታያሉ ።
ደሴ ላይ ከኢኽዋንዮችጋ የጋራ የዑለማ ምክር ቤት አላችሁ ስንላቸው ። ተጨነቁ የሚይዙት የሚጨብጡትን ሲያጡ ስለ ድን እያወራሃቸው ስለ ኑሮ ውድነት ይዘባርቃሉ። ሰሞኑን ደግም ኢብን መስዑዶች አሸዋ ሜዳዎች ያቦኩትን ሊጥ ሁሉ ጋግረው በጫው በልተውባቸዋል ። ተናደዋል ፤ ሰክረዋል ፤ ተናደዋል፤ ተበሳጭተዋል።
👉 የተመዩዙ አቅጣጫ የት ገባ ...?
👉 የዑለማ ምክር ቤቱስ ...?
ኢብን መስዑዶች ብዙ የአሸዋ ሜዳ ቃልቾችን ማርከዋል።
👉 አሸዋ ሜዳዎች ወይ እጅ መስጠት ወይም እንደ ጁንታው ከመስጅድ በቤታቸው ዋሻ ተደብቀው እንደሽፍታ ተባራሪ የዩኒቨርሲቲ ተማሪን ማደን።
---------------- -------------------
https://t.me/menhajuselefhttps://t.me/menhajuselef