Репост из: የአቡናሙስ ፍሬወች ከወሎ ማሻ
📚 እውቀትህን ለአሏህ ብለህ አሰራጨው!!!
◼️ሸይኽ ዑሠይሚን رحمه الله تعلى
◼️እንድህ አሉ:-አሸናፊና የላቀ ለሆነው ጌታ ሃይማኖት እውቀትን ማሰራጨት!!
◼️ባአሏህ መንገድ ላይ ትግል (ጀሃድ)ከሚያደርጉት ትሆናለህ!!
◼️ምክኒያቱም አንተ በእውቀትህ ልቦችን ትከፍታለህ!!
◼️ልክ
ሙጃሂዶች(ታጋዬች)አንድት ሃገርን በእምነት በመሳሪያቸው እንደሚከፍቱት ሁሉ አንተም ከነሡ ትመደባለህ!!!
📚ምንጭ:-
[شرح دعاء القنوت /ص ١٢]
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🔐https://t.me/+emO0ZkeIiMczMjY8